ዳሽን ቢራ ፋብሪካ አ.ማ የተለያዩ የማስታወቂያ ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

Dashen-Brewery-logo

Overview

  • Category : Billboards & Digital Advertising
  • Posted Date : 10/22/2022
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 11/07/2022

Description

 የጨረታ ማስታወቂያ

ዳሽን ቢራ ፋብሪካ አ.ማ የተለያዩ የማስታወቂያ ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

  1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው
  2. ለተመሳሳይ ድርጅቶች ከሶስትና ከዚያ በላይ ዓመታት ያቀረበ፤
  3. የስራ ማስኬጃ በቂ ካፒታል ያለው መሆኑን የሚያሳይ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤
  4. የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማረጋገÝ ማቅረብ የሚችሉ፤
  5. የማስታወቂያ ቁሳቁሶችን ናሙና ማቅረብ የሚችሉ፤

ተጫራቾች ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አስፈላጊውን ሠነድ አሟልተው አዲስ አበባ፣ ዳሽን ቢራ ፋብሪካ ዋና መስሪያ ቤት (22 የቱሪስት ንግድ ስራ ድርጅት አጠገብ)  ከሚገኘው የድርጅቱ ቢሮ ለዚህ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ በብር 300 (ሶስት መቶ ብር) ገዝቶ በመሙላት ጨረታውን መሳተፍ የሚችሉ መሆኑን እየገለጽን ጨረታው ጥቅምት 13/2/2015 እስከ ጥቅምት 28/2015 ዓ.ም ድረስ አየር ላይ የሚቆይ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ጨረታው ጥቅምት 28 ቀን 2015 ዓ/ም ከሰዓት 8:30 ተከፍቶ ቀጣይ ባሉት ተከታታይ 5 (አምስት) ቀናት ውስጥ ውጤቱን የምናሳውቅ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ከሠላምታ ጋር

ድርጅቱ