ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት በሠንጠረዡ ላይ የተጠቀሱትን ከውጭ ወደ ሀገር ውስጥ የገቡ የተበዳሪ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡

Dashen-Bank-Logo-Reportertenders-1

Overview

 • Category : Other Foreclosure
 • Posted Date : 10/15/2022
 • Phone Number : 0115180348
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 11/12/2022

Description

  የሐራጅ ማስታወቂያ

የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0031/22

         ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት በሠንጠረዡ ላይ የተጠቀሱትን ከውጭ ወደ ሀገር  ውስጥ የገቡ ተበዳሪ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡

የተበዳሪው ስም  

አበዳሪው ቅርንጫፍ

 

ለጨረታው የቀረበው ንብረት(እቃዎች)

  የጨረታው  የሚካሄድበት የጨረታው የሚካሄድበት
የጨረታው ጠቅላላ

መነሻ ዋጋው (ብር)

ቀን ሰዓት
ንብረት ዓይነት ብዛት
አቶ አብዱላቲፍ አብዱልሀሚድ

 

ኤርፖርት H-Profile 62 3,633,182 ጥቅምት 24 ቀን 2015 ዓ.ም. 4፡00-6፡00 ሞጆ ከተማ ቀበሌ 02 ንብረቶቹ ባሉበት ግቢ ውስጥ
አልሙኒየም ፖኔል (Aluminum Panel) 28 305,760
ባለ 6mm መስታወት 6  45,000
RHS 1

 

20,300

[/su_table]

ማሳሰቢያ

 1. ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ የባንክ ክፍያ ማዘዣ(C.P.O) በዳሽን ባንክ አ.ማ. በማሰራት በጨረታው ዕለት ይዘው በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡
 2. ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት ንብረቱ በሚገኝበት አድራሻ ይካሄዳል፡፡
 3. የሐራጁ አሸናፊ /ገዢ/ ለሚገዛው ንብረት ተጨማሪ እሴት ታክስ (15%) ይከፍላል፡፡
 4. የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ አሸናፊ መሆኑን ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ባሉት በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል፡፡ ባይከፍል ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም፡፡ በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል፡፡ በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያሲያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡
 5. ንብረቶቹን ለመጎብኘት ከጨረታው ሁለት ቀን በፊት ማለትም ጥቅምት 22 ቀን 2015 ዓ.ም. በቅድሚያ ከታች በተገለፀው ስልክ ፕሮግራም በማስያዝ መጎብኘት ይቻላል፡፡
 6. በጨረታው ላይ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ፤ ባይገኙ ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል፡፡
 7. የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሠዓት 10 ደቂቃ በፊት ያጠናቀቃል፡፡
 8. ጨረታው ተጀምሮ በተቀመጠው ሰዓት ውስጥ ካልተጠንቀቀ ሊራዘም ይችላል፡፡
 9. ተጫራቹ የጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ በፅሑፍ ሲደርሰው ነው፡፡
 10. ባንኩ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-518-03-48 ወይም 011-827-98-07 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

                                                                             ዳሽን ባንክ አ.ማ.