ዳሽን ባንክ አ.ማ. በባንኩ የሚገኙ ልዩ ልዩ ያገለገሉና ተመላሽ እቃዎችን (በሎት 1) እንዲሁም ለሶስተኛ ጊዜ ለሽያጭ የቀረቡ አላቂእቃዎችን (በሎት 2) ባሉበት ሁኔታ ናቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Dashen-Bank-Logo-Reportertenders-3

Overview

  • Category : Other Sale
  • Posted Date : 08/20/2022
  • Phone Number : 0114655552
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 08/26/2022

Description

 የጨረታማስታወቂያ

ያገለገሉና ተመላሽ እቃዎች እንዲሁም አላቂ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ የተዘጋጀ የጨረታ ሰነድ ቁጥር DB/010/2014

ዳሽን ባንክ አ.ማ.  በባንኩ የሚገኙ ልዩ ልዩ ያገለገሉና ተመላሽ እቃዎችን (በሎት 1) እንዲሁም ለሶስተኛ ጊዜ ለሽያጭ የቀረቡ አላቂእቃዎችን (በሎት 2) ባሉበት ሁኔታ ናቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም ተጫራቾች ከዚህ በታች የተመለከቱትን ነጥቦች በማሟላ ት ቀርበው መወዳደር ይችላሉ፡፡

1.ተጫራቾች ቄራ አካባቢበሚገኘው የባንኩ ህንጻ 3ኛ ፎቅ የንብረት ክምችትና ስርጭት ክፍል በመምጣት የጨረታውን መረጃ፣የተጫራቾች መመሪያ እና የዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ የያዘ ሰነድ የማይመለስ ብር 100.00 /አንድመቶብር/ ከፍለው መውሰድ ይችላሉ፣

2 .ተጫራቾች ሰነድ ገዝተው ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ቀናት ከቀኑ 8፡00 እስከ 10፡00 ሰዓት ባለው ጊዜው ስጥለሽያጭ የቀረቡ ንብረቶችን በባንኩ መጋዘኖች ናቦታዎች በመሄድ መመልከት ይችላሉ፣

3.ተጫራቾች ለሚወዳደሩባቸው ለእያንዳንዱ ዓይነት ምድብ ለሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ 20 ፐርሰንት የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ከጨረታ ሰነዱ ጋር በማያያ ዝናበታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ በባንኩ የንብረት ስርጭትና ክምችት ክፍልለዚሁ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

4.የጨረታው መገምገሚያ መስፈርት ዋጋ ና የተሟላ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (ሲፒኦ) እንዲሁም በሰነዱ የተገለጹትን አሟልቶ መገኘት ነው፡፡

  1. ከላይ በተራ ቁጥር 4 የተገለፀውን የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ያላስያዘ እና በሠነዱ የተቀመጡ ሌሎች ነጥቦችን ያላሟ ላተጫራች ከጨረታው ውድቅ ይደረጋል፡፡

6 .የሚዘጋጀውየጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ከአዲስ አበባ ውጪ ከሆነ ከዳሽን ባንክ አ.ማ. ቅርንጫፎች ብቻ መሆን ይኖርበታል፣

7.የጨረታ ሳጥኑ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ላሉት 10 ተከታታይ ቀናት ክፍት ሆኖ የሚቆይ ሲሆን፣ በ10ኛው ቀንም ከቀኑ በ 6፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚያኑ ቀን በ8፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ባንኩ የንብረት ክምችት ና ስርጭት የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡ሆኖም 10ኛውቀንየበዓልቀንከሆነ፣በቀጣዩየ ስራ ቀን ከላይ በተገለጸው አግባብ ተዘግቶ የሚከፈት ሲሆን ተጫራቹ በራሱ ምርጫ ጨረታው በሚከፈትበት ጊዜ ሳይገኝ ቢቀር የጨረታውን መከፈት አያስተጓጉልም፡፡

8.በጨረታው አሸናፊ ተጫራቾች የአሸናፊዎች ዝርዝር ማስታወቂያ ሰሌዳ ላይ ከተለጠፈበት ቀን ጀምሮ በሚቆጠር ከ7  /ሰባት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት በኋላ ባሉት  5 /አምስት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የውል ማስከበሪያየውል ዋጋውን 10 በመቶ በማቅረብ ከባንኩ ጋር ውል መፈራረም ና ያሸነፉበትን ዋጋ በሙሉ መክፈል ይኖርባቸዋል፡፡ ሆኖም ከላይ በተገለጸው መሰረት ውል ካልፈረሙ ወይም ሙሉ ከፍያውን በተጠቀሰው ጊዜ ገደብ መክፈል ካልቻሉ ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ባንኩ ገቢ ይደረጋል፡፡

  1. ተጫራቾች ያሸነፉበትን ንብረት በራሳቸው ወጪ በማጓጓዝ ውል በፈረሙበ 10 የሥራ ቀናት ዉስጥ በማንሳት ማጠናቀቃቸው ሲረጋገጥ ያስያዙትየውልማስከበሪያተመላሽይደረግላቸዋል፡፡
  2. 10.ባንኩ ባወጣው ጨረታ ሰነድ በስሙ ሳይገዛ የተወዳደረ ማንኛውም ተጫራች ከተገኘ ከውድድር ውድቅ ይደረጋል፡፡

11 ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገ በስልክ ቁጥር 011-4655552 ወይም 011-8699258 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፣

12.ባንኩ ጨረታውን ለመቀበ ል ወይም ላለመቀበል የሚችል ሲሆን በማናቸውም ጊዜ ጨረታውን ለመሰረዝ  መብቱ የተጠበቀነው፣

ዳሽንባንክአ.ማ.

አዲስአበባ

ሎት 1- ለሽያጭ የቀረቡ ያገለገሉና ተመላሽ እቃዎቸ ዝርዝር

ተ.ቁ የንብረቱዓይነት መለኪያ ጠቅላላ

ብዛት

  1 የእንጨትበሮች በቁጥር 12
2 የአሉሚኒየምበሮች በቁጥር 9
3 የአሉሙኒየምፓርቲሽን በጥቅል በጥቅል
4 መስታዎት በጥቅል በጥቅል
5 አሮጌጎማዎች በቁጥር 70
6 የኬጅፍርስራሽ በጥቅል በጥቅል
7 እብነበረድ በጥቅል በጥቅል
8 የጥበቃቤት በቁጥር 3
9 ላይትቦክስ በቁጥር 2

ሎት 2- ለሶስተኛጊዜለሽያጭ የቀረቡ አላቂ እቃዎቸ ዝርዝር 

ተ.ቁ የንብረቱዓይነት መለኪያ ጠቅላላ

ብዛት

1 Ink ribbon for banquet (black/red) በቁጥር 2,000
2 Ink ribbon for globalize በቁጥር 1,000
3 Thermal paper for Diebold 58*84 በቁጥር 2,647
4 Thermal paper for globalist 76*85 በቁጥር 1,500
5 Tally printer ribbon GENICOM 2265 በቁጥር 62
6 Tally printer T6100  ribbon በቁጥር 3
7 HP laser jet 3100/3150/06A printer tonner በቁጥር 1
8 HP laser jet 2300/81A printer tonner በቁጥር 1
9 Tally printer ribbon DASCON 2006 በቁጥር 142
10 Fax Machine cartridge Tonner Ricoh 1275 በቁጥር 11
11 Fax Machine cartridge Tonner Ricoh 1140/SP1000 በቁጥር 26
12 Fax Machine cartridge Tonner Ricoh 3310OLE/1260 በቁጥር 14
13 Tonner for Toshiba copier በቁጥር 6
14 Cap/Hat በቁጥር 42
15 Shoe men boots በቁጥር 3