ዳሽን ባንክ ዝርዝራቸው ከዚህ በታች የተገለጹትን ያገለገሉ የባንኩ ተሸከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Dashen-Bank-Logo-Reportertenders-6

Overview

  • Category : Other Sale
  • Posted Date : 11/19/2022
  • Phone Number : 0911105834
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 12/08/2022

Description

 ዳሽን ባንክ

ግልጽ ያገለገሉ  ተሸከርካሪዎች  ጨረታ  ማስታወቂያ

ዳሽን  ባንክ  ዝርዝራቸው  ከዚህ  በታች  የተገለጹትን  ያገለገሉ  የባንኩ ተሸከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

. የሰሌዳ ቅጥር የተሸከርካሪው አይነት የተሰራበት ዘመን  የጨረታ መነሻ ዋጋ 
Vehicles
1 Ford Everest 3-63464 2010 2,000,000.00
2 Chevrolet Aveo 3-56228 2009 800,000.00
3 Chevrolet Aveo 3-40177 2006 850,000.00
4 Mazda Pick up 3-49459 2008 2,000,000.00
5 Ford Pick up 3-80346 2011 2,000,000.00
6 Chevrolet Aveo 3-31826 2005 450,000.00
7 Chevrolet Aveo 3-42068 2007 850,000.00
8 Ford Everest 3-39416 2006 2,000,000.00
MOTOR CYCLE
1 Suzuki motor-cycles 3-0145 2007  40,000.00
2 Suzuki motor-cycles 3-0143 2007  35,000.00
3 Yamaha motor-cycles 3-0097 2004  45,000.00
4 Suzuki motor-cycles 3-0687 2009 38,000.00

ተጫራቾች ለጨረታው ከመቅረባቸው በፊት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ማሟላት ይጠበቅባቸዋል

1.ተጫራቾችን መነሻ ዋጋ ለመኪና 20 በመቶ እዲሁም ለሞተር ብስክሌት ብር 5,000.00 የጨረታ ማስከበሪያ ቢድቦንድ በባንክ ክፍያ ማዘዣ (CPO) በጨረታው እለት ይዘው መቅረብ አለባቸው ፡፡

2.የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን  ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ ለባንኩ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ የማያደርግ ተጫራች ጨረታው ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም;;

3.ባንኩ የተሸለ አማራጭ ካገኘ በሙሉም ሆነ በከፊል ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

4.ተጫራቾች ተሸከርካሪዎቹ ያሉበትን ሁኔታ በባንኩ ዋና መሥሪያ ቤት 3ኛ ቤዝመንት የመኪና ማቆሚያ በአካል በመገኘት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ህዳር 28,2015 ባሉት ተከታታይ የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት ከሰኞ እስከ አርብ ጠዋት ከ2፡00 እስከ 11፡00 ሰዓት እንዲሁም ቅዳሜ ከጠዋቱ 2፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት ባለው ጊዜ ብቻ መመልከት ይቻላል ፡፡

5.የተጠቀሰው የጨረታ መነሻ ዋጋ ቫትን አያካትትም በመሆኑም የጨረታው አሸናፊ የተጨማሪ እሴት ታክስን ዋጋ ጨምሮ ይከፍላል ፡፡

6.የጨረታው መክፈቻ ቀን ህዳር 29,2015 ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ሲሆን ቦታውም አ.አ. ልደታ ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት በሚገኘው የዳሽን ባንክ ህንጻ 1ኛ ፎቅ ላይ ይገኛል ፡፡

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0911-105834 ወይም 0115-18-03-51 መደወል ይቻላል