ዳቺ ማኑፋክቸሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ኤታኖል አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡

Overview

  • Category : Other Sale
  • Posted Date : 09/25/2021
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 10/04/2021

Description

ዳቺ ማኑፋክቸሪንግ ኃ/የተ/የግል ማህበር

Dachi Manufacturing PLC

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2014

ዳቺ ማኑፋክቸሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ኤታኖል አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡ ስለሆነም ፍላጎት ያላቸውን ተጫራቾች በቀረበው ዝርዝር መሠረት በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል፤

  ዓይነቱ ጥራት የአልኮል ይዘት ይዘት ብራንድ
  ኤታኖል /ኢታይል አልክሆል/ 99.5% 1000 ሊትር /በፕላስቲክ ሮቶ/ የተዘጋጁ ታይላንድ

 

የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ

ተጫራቾች ለአንድ ሊትር ኤታኖል የሚያቀርቡበትን ዋጋ በግልጽ በማስቀመጥ በታሸገ ፖስታ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ጅሞ 3 ወደ ቻይና መንገድ ገባ ብሎ ሰበታ ቡና ማደራጃና ማከማቻ መጋዘን ማስገባት ይኖርባቸዋል፤፤

ተጫራቾች ይህ  የጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ መስከረም 24 2014 የሚቆይ ሆኖ መስከረም 25 ከጠዋቱ 4.00 ተዘግቶ ከቀኑ 4.30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡

ጨረታ ሳጥኑ ከተዘጋ በ‰ላ የሚመጣ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡

ማሳሰቢያ

ድርጅቱ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡፡