ድሬ ኢንዱስትሪዎች ኃ/የተ/የግ/ማኀበር በፒኮክ ጫማ ፋብሪካ ለሚያመርታቸው ጫማና የቆዳ ውጤቶች ማምረቻ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ አገልግሎት የሰጡና መስጠት የሚችሉ መሳሪያዎችን ፍላጎት ያላቸውን ገዥዎች በመጋበዝ ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፤

Overview

 • Category : Machinery Sale
 • Posted Date : 11/07/2022
 • Phone Number : 0115526915
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 11/25/2022

Description

ያገለገሉ የጫማ ማምረቻ ማሽነሪዎች ሽያጭ ጨረታ

ድርጅታችን ድሬ ኢንዱስትሪዎች ኃ/የተ/የግ/ማኀበር በፒኮክ ጫማ ፋብሪካ ለሚያመርታቸው ጫማና የቆዳ ውጤቶች  ማምረቻ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ አገልግሎት የሰጡና መስጠት የሚችሉ መሳሪያዎችን ፍላጎት ያላቸውን ገዥዎች በመጋበዝ ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፤

የማሽነሪዎች ዓይነት                        

 • Clicking Press
 • Sewing Machine
 • Cutting Machine Modeling Machine
 • Super Silenced Generator
 • Molding Machine
 • Photographic Machine
 • Horizontal travelling Head Clicking Press

ተጫራቾች የሚፈልጉትን ማሽነሪዎችን በከፊል ወይም በሙሉ ለመግዛት መጫረት ይችላሉ፡፡ ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ  ብር 100.00 (አንድ መቶ ) በመክፈል ከድርጅቱ የፋይናንስ መምሪያ መግዛት ይችላሉ፡፡ ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ መሠረት አንዱን ማሽን የሚገዙበትን ዋጋ በመጥቀስ በዋጋ ማቅረቢያው ላይ በመሙላትና በማሸግ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣው ላይ ከወጣ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ለድርጅቱ ፋይናንስ መምሪያ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ተጫራቾች ንብረቶቹ ባሉበት የድርጅቱ ፒኮክ ጫማ ፋብሪካ ሳሪስ ኢንዱስትሪ መንደር በአካል በመቅረብ መመልከት ይችላሉ፡፡

ድርጅቱ ጨረታውን ለማስኬድ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ተጨማሪ ማብራሪያ 

በስልክ ቁጥር +251-115-52-69-15

አድራሻ፤ አምባሳደር ቲያትር አካባቢ ፓፓሲኖስ ህንጻ 5ኛ ፎቅ ላይ

ድሬ ኢንዱስትሪዎች ኃ/የተ/የግ/ማኀበር