ድርጅታችን  በ2013 ዓ/ም በሎጂስቲክ ዘርፍ ላይ  የተቋቋመ፤  25 ሰራተኞች ያሉት ወደ ፊት ስራውን በከፍተኛ ደረጃ ለማስፋፋት ትልቅ እቅድ የያዘ  ሲሆን፤  በአሁኑ ወቅት የሀብት አስተዳደር ማንዋሎችን በባለሙያ በማሰራት በተግባር ላይ ለማዋል  ስለፈለገ በስራው ለመወዳደር የሚፈልጉ ብቁ የሆኑ የባለሙያ ድርጅቶችን አወዳድሮ ስራውን ለመስጠት ጋብዟል፡፡

Overview

  • Category : Secretary Service and Translation
  • Posted Date : 09/03/2021
  • Phone Number : 0116892252
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 09/17/2021

Description

ሴፍ ዞን ሎጂስቲክስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

የሀብት አስተዳደር ማንዋሎችን የማስራት የጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን  በ2013 ዓ/ም በሎጂስቲክ ዘርፍ ላይ  የተቋቋመ፤  25 ሰራተኞች ያሉት ወደ ፊት ስራውን በከፍተኛ ደረጃ ለማስፋፋት ትልቅ እቅድ የያዘ  ሲሆን፤  በአሁኑ ወቅት የሀብት አስተዳደር ማንዋሎችን በባለሙያ በማሰራት በተግባር ላይ ለማዋል  ስለፈለገ በስራው ለመወዳደር የሚፈልጉ ብቁ የሆኑ የባለሙያ ድርጅቶችን አወዳድሮ ስራውን ለመስጠት ጋብዟል፡፡

በስራው ለመሳተፍ የምትፈልጉ  የባለሙያ ድርጅቶች ለውድድሩ የሚያበቁ ህጋዊ ሰነዶችን፤  የታደሰ የንግድ ፈቃድ፤  የሙያ ማረገጋገጫ ሰርፍኬት፤ የታክስ መለያ ቁጥር፤ በሙያው ላይ የአፈጻጸም የምስክር ወረቀት ማቅረብ የምትችሉ በድርጅታችን ዋናው መ/ቤት በመቅረብ ሙሉ መረጃ ማግኘትና መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዚጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 የስራ ቀናት ይቆያል፡፡

አድራሻ

ሴፍ ዞን ሎጂስቲክስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር፤  

አትላስ ሆቴል ጀርባ፤ ባቦ ህንጻ (ኤልሳ ቆሎ የሚገኝበት)  1ኛ ፎቅ የቢሮ ቁ.4 እና 5

ቴሌፎን ቁጥር፡- የቢሮ – 0116 892 252 ፤  ሞባይል – 0975 533 131

Send me an email when this category has been updated