ድርጅታችን የመስክ መኪኖችን የሚከራይ ድርጅት በጨረታ አወዳድሮ አብሮ ለመሥራት ይፈልጋል
Overview
- Category : Vehicle Rent
- Posted Date : 04/21/2021
- Phone Number : 0116390038
- Source : Reporter
- Closing Date : 04/29/2021
Description
የመኪና ኪራይ ጨረታ
ድርጅታችን የመስክ መኪኖችን የሚከራይ ድርጅት በጨረታ አወዳድሮ አብሮ ለመሥራት ይፈልጋል፡፡ድርጅታችን በአንድ ጊዜ እስከ 50 መኪኖችን ለመስክ ሥራ ሊፈልግ ይችላል፡፡ በመሆኑም ቢያንስ ከዚህ በታች የተዘረዘረውን መስፈርት/ሁኔታ የሚያሟሉ ድርጅቶች በጨረታው መወዳደር ይችላሉ፡፡
ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶችና ሁኔታዎችን የሚያሟሉ ተጫራቶች የዋጋ ማቅረቢያቸውን ከድጋፈ ሰነዶች ጋር በማያያዝ እስከ ሚያዝያ 21 ቀን 2013 በታሸገ ፖስታ በአካል ለድርጅቱ ቢሮ ቁጥር 003 ማረቅብ ይኖርባቸዋል፡፡ ድርጅቱ በሚቀርበው ሰነድ መሠረት ውስን ድርጅቶችን ብቻ በማነጋገር አወዳድሮ ከአሸናፊው የመኪና አከራይ ድርጅት ጋር የውል ስምምነት ይደረጋል፡፡ ድርጅቱ ጨረታው በመሰረዝ ሌሎች አማራጮችን ሊጠቀም ይችላል፡፡ |
በዚህ ስልክ ቀጠሮ በመያዝ ማነጋገር ይቻላል፡፡ዐ116-390038