ድርጅታችን የባለሙያዎች ሕብረት ለልማት ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ቁሳቁሶችን ለፕሮጀክት አግልግሎት የሚሆኑ ህጋዊ ፈቃድ ካላቸው አቅራቢዎች አጫርቶ መግዛት ይፈልጋል፡፡

padet-logo

Overview

  • Category : Stationery Supplies
  • Posted Date : 08/17/2022
  • Phone Number : 0113694928
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 08/26/2022

Description

Professional Alliance for Development (PADet

የባለሙያዎች ሕብረት ለልማት (ባሕል)  

የጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን የባለሙያዎች ሕብረት ለልማት ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ቁሳቁሶችን ለፕሮጀክት አግልግሎት  የሚሆኑ   ህጋዊ ፈቃድ ካላቸው አቅራቢዎች አጫርቶ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ተ.ቁ. የፈርኒቸር ዓይነት መለኪያ ብዛት
1 ቦርሳ

·         በጀርባ የሚነገት

·         ናሙና  እና አማራጭ  ይቅረብ

በቁጥር 200
2 ደብተር

·         ባለመስመር፤ ባለ 50ሉክ፤ በፕላስቲክ የተሸፈነ

·         ሲነር ላይን ፤ ናሙናው  ይቅረብ

በቁጥር 2000
3 እስክሪቢቶ – ቢክ በቁጥር 1000
4 እርሳስ በቁጥር 400

 

በዚህም መሰረት ፡

  • የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው ፤የግብር ከፋይነት መለያ ሠርተፊኬት ያላቸው፤የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ
  • አሸናፊ ከሆነ ፉሪ ወደሚገኘው ቢሮአቸን ድረስ በራሱ ወጪ ለማቅረብ ፈቃደኛ የሆነ
  • ተጫራቾች ለጨረታው የሚቀርበውን ህጋዊ ማስረጃዎችን ኮፒ ከዋጋ ማቅረቢያው ጋር አያይዘው በሰም በታሸገ ኢንቬሎፕ ይኸ ጨረታ አየር ላይ ከዋለበት ቀን አንስቶ በ7 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ፉሪ በሚገኘው ቢሮ ድረስ በመቅረብ ለዚሁ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፤
  • አሸናፊ ድርጅት እቃዎቹን ገቢ ካደረገ በኋላ ክፍያው ወዲያው ይፈፀምለታል
  • ድርጅቱ አማራጭ ሁኔታ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው

ለበለጠ መረጃ ከዚህ በታች በተጠቀሰው ስልክ ቁጥር መጠየቅ ይቻላል

አድራሻ፡ ከጀሞ ወደ ሠበታ/ኬንቴሪ በሚወስወደው መንገድ ፉሪ ቀበሌ 04 አስተዳር ጽ/ቤት ትይዩ በካፒታል ሲሚንቶ ፋብሪካ እና በፍጹም በላይ ሆቴል መሀከል ከዋናው መንገድ 200ሜትር ገባ ብሎ

ስልክ ቁጥር 011-3- 69 49 28/29/ 0989015124/ 0911 37 45 03