ድርጅታችን የተጋቡ የኬሚካል በርሜሎች፤የስኳርና ጨው ማዳበርያ ከረጢቶች፤የተለያዩ ጀሪካኖች፤የቆርኪ ላስቲክና ካርቶኖችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

moha-soft-drinks-industry-logo

Overview

 • Category : Purchases
 • Posted Date : 11/21/2022
 • Phone Number : 0462203162
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 11/30/2022

Description

MOHA Soft Drinks Industry S.C

 Awassa Millennium Pepsi Cola Plant         

የጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን የተጋቡ የኬሚካል በርሜሎች፤የስኳርና ጨው ማዳበርያ ከረጢቶች፤የተለያዩ ጀሪካኖች፤የቆርኪ ላስቲክና ካርቶኖችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡    ስለዚህ ከዚህ በታች የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ በጨረታው እንድትወዳደሩ ይጋብዛል፡፡

 1. ተጫራቾች በችርቻሮ የንግድ ሥራ ዘርፍ የ 2014 ዓ.ም የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ    እንዲሁም የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸውና ኮፒውን ከጨረታ ሠነድ   ጋር አያይዘው ማቀረብ ይኖርባቸዋል፡፡
 1. ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ብር 200.00 (ሁለት መቶ) በመክፈል መግዛት    ይኖርባቸዋል፡፡

  3. ተጫራቾች የዕቃዎችን አይነት በስራ ሰዓት በመገኘት ማየት ይችላሉ፡፡

 1. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ) በባንክ በተረጋገጠ CPO   ወይንም ጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡አሸናፊ ተጫራች በ5 ቀናት ውስጥ ቀርቦ  ክፍያውን ባይፈፅም ያስያዘው ገንዘብ ለድርጅቱ ገቢ ሆኖ ዕቃውን ሁለተኛ ለወጣው ተጫራች   ይሸጣል፡፡
 1. ተጫራቾች ቫትን ታሳቢ በማድረግ የዕቃውን ዋጋ ብቻ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ሲያሸንፉ   ቫትን ጨምረው ይከፍላሉ፡፡                  
 1. ተጫራቾች አንዱ ባቀረበው ዋጋ ላይ ተንተርሰው ዋጋ ማቅረብ አይችሉም፡፡ቀርበው ቢገኙ  ወዲያውኑ ከጨረታው ይሠረዛሉ፡፡
 1. ተጫራቾች የጨረታ ፖስታቸውን በጋዜጣ ከወጣበት ከህዳር 11/2015 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ህዳር 21/2015 ዓ/ም 4፡00 ሰዓት ድረስ ዘወትር በስራ ሰዓት ማስገባት ይችላሉ፡፡ጨረታው  ህዳር 21/2015 ዓ.ም ጠዋት 4፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ  ወኪሎቻቸውበተገኙበትይከፈታል፡፡                                                                                                                                                       

 8. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ    የተጠበቀ ነው፡፡

      ለተጨማሪ ማብራርያ በሰልክ ቁጥር 046-220-31-62 ወይም 046-220-38-81 መጠየቅ ይቻላል፡፡

ድርጅቱ