ድርጅታችን የአገለገሉ ተሽከርካሪዎች ኮዲያክ (የጭነት) ብዛት 1 (አንድ)፣አይሱዙ ኤን ኤም አር (Isuzu NMR6WN) ብዛት 2 (ሁለት)፣ አይሱዙ ኤን ፒ አር ብዛት 1 (አንድ) እና ታታ (Double Cabin) ብዛት 1 ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Overview

 • Category : Vehicle Sale
 • Posted Date : 09/03/2021
 • Phone Number : 0113665594
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 10/07/2021

Description

  የአገለገሉ ተሽከርካሪዎች የጨረታ ሽያጭ

ድርጅታችን የአገለገሉ ተሽከርካሪዎች ኮዲያክ (የጭነት) ብዛት 1 (አንድ)፣አይሱዙ ኤን ኤም አር (Isuzu NMR6WN) ብዛት 2 (ሁለት)፣ አይሱዙ ኤን ፒ አር ብዛት 1 (አንድ) እና ታታ (Double Cabin) ብዛት 1 ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ ለሚፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች በተገለፀው መሰረት መሳተፍ ይችላሉ፡፡

 1. ተጫራቾች የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ) በመክፈል የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ መስከረም 26 ቀን 2014 ዓ.ም ድረስ መግዛት ይችላሉ፡፡
 2. ተጫራቾች ሰነዱን በመግዛት ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ቀናት ከጧት 2፡30-6፡00 ሰዓት፣ከሰዓት በኃላ 6፡00-10፡00 ሰዓት ና ቅዳሜ ጠዋት 2፡30-6፡00 ሰዓት ባለው ጊዜ ተሽከርካሪውን በድርጅቱ በመገኘት መመልከት ይችላሉ፡፡
 3. ተጫራቾች በጨረታ ሰነድ ውስጥ የተጠቀሰውን የጨረታ ማስከበሪያ በጥሬ ገንዘብ ለድርጅቱ በደረሰኝ ገቢ በማድረግ ወይም በባንክ በተረጋገጠ ቼክ CPO ከጨረታ ሰነድ ጋር ማያያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
 4. በጨረታው የሚሳተፉ ተጫራቾች ለሚወዳደሩባቸው ተሽከርካሪዎች የጨረታ ሰነዱን ሞልተው በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን እስከ መስከረም 27 ቀን 2014 ዓ.ም ከቀኑ 4፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
 5. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻችው በተገኙበት መስከረም 27 ቀን 2014 ዓ.ም ከቀኑ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ ጨረታው ከቀኑ 4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት በተገኙበት በድርጅቱ የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
 6. የተጨማሪ እሴት ታክስና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ክፍያዎች፤ የስም ማዛወሪያ ክፍያዎችን ጨምሮ ገዥው ይከፍላል፡፡
 7. ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገ በስልክ ቁጥር 011-3-665594/011-3-662066/011-3-665168
 8. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡- አለም ገና ከሚካኤል ቤ/ክርስቲያን ወረድ ብሎ ሰበታ መንገድ