ድርጅታችን የ2012 እና 2013 ዓ.ም የሂሳብ መዝገብን በውጪ ኦዲተር ኦዲት ማስደረግ ስለፈለገ በዘርፉ ሙያና የታደሰ ፈቃድ ያላቸውን ባለሞያዎች አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

Kush-integrated-investment-s.c-logo

Overview

  • Category : Auditing Related
  • Posted Date : 08/10/2021
  • E-mail : kushintegratedinvestmentsc@gmail.com
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 08/10/2021

Description

በውጪ ኦዲተር የሂሳብ ኦዲት ሥራ ማስታወቂያን ይመለከታል

ከላይ በርዕሱ ለመግለጽ እንደተሞከረው ድርጅታችን የ2012 እና 2013 ዓ.ም የሂሳብ መዝገብን በውጪ ኦዲተር ኦዲት ማስደረግ ስለፈለገ በዘርፉ ሙያና የታደሰ ፈቃድ ያላቸውን ባለሞያዎች አወዳድሮ ማሠራት ስለፈለገ ይህ ማስታወቂያ ከወጣ ቀን ጀምሮ በሁለት የሥራ ቀናት ውስጥ በደምበል ሲቲ ሴንተር 2ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 202 ወይም በኢሜል አድራሻችን Email; kushintegratedinvestmentsc@gmail.com ማመልከቻቸውን እና አስፈላጊ ሰነዶችን አሟልትችሁ እንድትጫረቱ፡፡

Send me an email when this category has been updated