ጀሞሁለገብ ሸማቾች ኃላ/የተ/ የህብረት ሥራ ማኀበር ከአየርጤና በዓለምባንክ በአምቦ መውጫ መንገድ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ትሮፒካል ቅርንጫፍ ገባ ብሎ ያለውን እና የቀድሞ ቁጥር1 ትምህር ትቤት፣ የሆነውን ሙሉ ግቢ ባለበት ሁኔታ ለትምህርት ቤት አገልግሎት ብቻ መጠቀም ለሚፈልግ ተከራይ በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡

Overview

 • Category : House & Building Rent
 • Posted Date : 10/19/2022
 • Phone Number : 0113486136
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 10/31/2022

Description

ጥቅምት 07/2015 ዓም

የቤቶች እና የቦታ ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ

ጀሞሁለገብ ሸማቾች ኃላ/የተ/ የህብረት ሥራ ማኀበር ከአየርጤና በዓለምባንክ በአምቦ  መውጫ መንገድ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ትሮፒካል ቅርንጫፍ ገባ ብሎ ያለውን እና የቀድሞ ቁጥር1 ትምህር ትቤት፣ የሆነውን ሙሉ ግቢ ባለበት ሁኔታ ለትምህርት ቤት አገልግሎት ብቻ መጠቀም ለሚፈልግ ተከራይ በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡

 • አጠቃላይ ይዞታው 1084ካሬሜትር
 • በብሎኬት የተገነቡ            13 ክፍል ቤቶች(ላይብራሪን ጨምሮ)
 • ለተለያዩ አገልግሎቶች በብሎኬት የተሰሩ      3 ክፍል ቤቶች
 • ደረቅ መፀዳጃ ቤቶች   6 ክፍሎች

ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው

 1. የተጫራቾች መመሪያና የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ዘወትር በስራ ሰዓት ቅዳሜን (ከ2፡30 – 6፡30 ሰዓት) ጨምሮ በማኅበሩ ዋና ጽ/ቤት ቀርበው የማይመለ ስብር 100.00 (አንድመቶብር) ከፍለው መውሰድ ይችላሉ፡
 2. የጨረታ ሰነዱን የገዙ ተጫራቾች ይኼንኑ ሰነድ በማሳየት ግቢውን መጎብኘት ይችላሉ፡፡
 3. ተጫራቾች ቢያንስ ለ2014 በጀትዓመት የታደሰ ንግድፈቃድ እንዲሁም የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
 4. የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000.00 (አስር ሺህ ብር) በሲፒኦ (cpo) ማቅረብአለባቸው፡፡
 5. የጨረታ ሰነዳቸውን እስከ ጥቅምት 21ቀን 2015ዓ.ም. ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ብቻ በማኅበሩ ጽ/ቤት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
 6. ጨረታው በተዘጋበት ዕለትከቀኑ 9፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቀድሞ ውቁጥር1 ትምህርት ቤት ግቢ ውስጥ ይከፈታል፡፡
 7. ማኅበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ጀሞ ሁለገብ ሸማቾች ኃላ/የተ/የህ/ሥራ ማኅበር

አድራሻ

ዓለም ባንክ አካባቢ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ትሮፒካል ቅርንጫፍ ያለበት ህንፃ 3ኛ ፎቅ

ስ.ቁ. 0113 486136