ጀንቲየም ኮንክሪት ኢንዱስትሪስ ኃ.የተ.የግ ማህበር ኮንክሪት ምርት የሚያገለግል የመትሀራ አሸዋ አቅራቢ ድርጅት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መዋዋል ይፈልጋል፡፡

Gentium-concrete-Industry-logo

Overview

 • Category : Construction Raw Materials
 • Posted Date : 05/25/2021
 • Phone Number : 0118212169
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 06/10/2021

Description

ጀንቲየም ኮንክሪት ኢንዱስትሪስ ኃ.የተ.የግ.ማ

ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን ጀንቲየም ኮንክሪት ኢንዱስትሪስ ኃ.የተ.የግ ማህበር ከታች በተዘረዘረው መሰረት በራሳቸው ትራንስፖርት ለድርጅቱ ኮንክሪት ምርት የሚያገለግል የመትሀራ አሸዋ አቅራቢ ድርጅት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መዋዋል ይፈልጋል፡፡

በዚህመሰረትተጫራቾች፡-

 1. የታደሰ የ2013 ዓ.ም የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው
 2. VAT, TIN NO ሰርተፍኬት ማቅረብ የምትችሉ
 3. ተጫራቾች ለአንድ ሲኖ መኪና 16.74 ሜትር ኪዩብ  የሚወዳደሩበትን ዋጋ  በታሸገ ኤንቨሎፕ የጨረታው ማስታወቂያ  ከወጣበት ቀን ጀምሮ ሰኔ 3 2013 ዓ.ም   ቀን ከጠዋቱ 4 ሰአት ድረስ  ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
 4. ጨረታው በእለቱ ተጫራቾች በተገኙበት በድርጅቱ ባቺንግ ፕላንት ግቢ ውስጥ ይከፈታል::
 5. 5.ተጫራቸቶች የሰነዱብር 200.00 በመክፈልመውሰድየምትችሉመሆኑንእንገልጻለን፡፡
 6. ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ መሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ድራሻ፡-  ቦሌ ቡልቡላ ጊዮርጊስ  ቤ/ክ በስተቀኝ በኩል ስልክ 0118212169

Send me an email when this category has been updated