ጂቢዜድ አስመጪ እና ላኪ የገልባጭ ሲኖትራክ ኪራይ ማስታወቂያ

Overview

  • Category : Rent
  • Posted Date : 04/03/2021
  • Phone Number : 0116662005
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 04/16/2021

Description

የገልባጭ ሲኖትራክ ኪራይ ማስታወቂያ

 

ድርጅታችን ጂቢዜድ አስመጪ እና ላኪ በአዲስ አበባ ለሚገኙ የተለያዩ ፕሮጀክት ሳይቶች የመቂ አሸዋ ከመቂ አካባቢ ወደ አዲስ አበባ ለማጎጎዝ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ 25 (ሃያ አምስት) ገልባጭ ሲኖትራክ ተሽከርካሪዎችን ለ1 ዓመት በሚቆይ ውለታ በቢያጆ የጀርባ ሂሳብ 4000.00 (አራት ሺህ ብር) ተከራይቶ በሳምንታዊ ሂሳብ አከፋፈል ስርዓት ማሰራት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም ለመስራት ፍላጐት ያላችሁ የገልባጭ ሲኖትራክ ባለቤቶች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት የባለቤትነት ማረጋገጫ ሊብሬ ኮፒ፡ የታደሰ ንግድ ፈቃድ በመያዝ ዘወትር በሥራ ሰዓት መመዝገብ ይችላሉ፡፡

አድራሻ፡- ጂቢዜድ አስመጪና ላኪ

ቦሌ ሚሊኒየም አዳራሽ ጀርባ ቤላሞውር ህንፃ 3ኛ ፎቅ

 የቀጥታ ስልክ ቁጥር 0116-66-20-05

Send me an email when this category has been updated