ጆስ ሐንሰን እና ልጆቹ (ኢትዮጵያ) ሊሚትድ የቢሮዎች እና ሾውሩም ክራይ

Overview

  • Category : Rent
  • Posted Date : 03/21/2021
  • Phone Number : 011275727071
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 03/27/2021

Description

 ቢሮዎች እና ሾውሩም ክራይ

 

ጆስ ሐንሰን እና ልጆቹ (ኢትዮጵያ) ሊሚትድ በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 (በተለምዶ አብነት ሆቴል አካባቢ) አስፋልት ዳር የሚገኝ ሲሆን በዚህ ባለአንድ ፎቅ ህንፃ ላይ የሚከራይ ቢሮዎች እና ሾውሩም አለው፡፡  ይህ ህንጻ በቂ የፓርኪንግ ቦታ፣ የ24 ሰዓት የጥበቃ አገልግሎት እና አውቶማቲክ የጀነሬተር አገልግሎት አለው፡፡ ስለሆነም ለመከራየት የሚፈልግ ተከራይ ቢሮቹን ዘወትር ከሰኞ እስከ አርብ በስራ ሰዓት ማለትም ከጠዋቱ 2.30 እስከ 6.30 እንዲሁም ከሰኣት ከ7.30 እስከ 11.00 በመምጣት መመልከት ይችላል፡፡

 

ማስታወሻ፣  ቢሮዎቹን እና ሾውሩሙን በአንድላይ ለሚከራይ ቅድሚያ ይሰጣል፡፡

 

አድራሻ

ጆስ ሐንሰን እና ልጆቹ (ኢትዮጵያ) ሊሚትድ

ልደታ ክፍለ ከተማ፣ ወረዳ 4 የቤት ቁጥር 437

ስልክ፣  011 275 72 70/71

         0911 43 20 60 / 0911 24 59 54

አዲስ አበባ

 

Send me an email when this category has been updated