ጉድ ኔበርስ ኢትዮጵያ መንግስታዊ ያልሆነ ለትርፍ ያልተቋቋመ አለምአቀፋዊ የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን ለድርጅቱ ተጠቃሚዎች የሚሆን የተለያዩ የተማሪዎች መማሪያ ቁሳቁሶች እና ባለ ሶስት እግር ተሸከርካሪ ባጃጅ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

Good-Neighbors-logo-2

Overview

 • Category : Motorcycles & Bicycles Sale/ Rent & Purchase
 • Posted Date : 08/20/2022
 • Phone Number : 0115578614
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 08/30/2022

Description

  የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር GNE 14/2014

ጉድ ኔበርስ ኢትዮጵያ መንግስታዊ ያልሆነ ለትርፍ ያልተቋቋመ አለምአቀፋዊ  የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን  ለድርጅቱ ተጠቃሚዎች  የሚሆን የተለያዩ  የተማሪዎች መማሪያ ቁሳቁሶች እና ባለ ሶስት እግር ተሸከርካሪ ባጃጅ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

 

ተ.ቁ

 

የእቃዉ አይነት

 

መለኪያ

 

ብዛት

1 ደብተር ባለ 50 ሉክ በቁጥር 140160.00
2 እስክሪብቶ በቁጥር 86700.00
3 እርሳስ በቁጥር 36120.00
4 ባለ ሶስት እግር ባጃጅ በቁጥር 8

ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ ድርጅቶች በጨረታዉ እንድትሣተፉ ይጋብዛል፡፡

1.በዘርፉ የታደሰ የንግድ ሥራ ፍቃድ፤የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት፤የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር/ቲን የዘመኑን ግብር ስለመክፈላቸዉ ማረጋገጫ /ክሊራንስ/ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

 1. በጨረታዉ ለመሳተፍ የሚፈልግ ማንኛዉም ተጫራች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7(ሰባት) ተከታታይ የስራ ቀናት ማለትም ከሰኞ አስከ አርብ ከ 2:00 ሰዓት አስከ 10:30 ሰዓት ዝርዝር የጨረታ ሰነዱን ልደታ ክ/ከተማ ባልቻ ሆስፒታል ጀርባ አህመድ የገበያ ማዕከል 5ኛ ፎቅ በሚገኘዉ ከዋናዉ መ/ቤታችን በስራ ሰዓት የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ) በመክፈል ከፋይናስ ክፍል መግዛት ይችላሉ፡፡
 2. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ከቀረበዉ ጠቅላላ ዋጋ 2% በባንክ በተመሰከረ ሲፒ.ኦ ብቻ በድርጅቱ ስም በማሰራት ከጨረታ ሠነዱ ጋር በማያያዝ ለዚሁ በተዘጋጀዉ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
 3. ጨረታዉ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ7ኛዉ የስራ ቀን ማለትም ነሐሴ 24 ቀን 2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ ባሉበት ይከፈታል፡፡
 4. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በገዙት የጨረታ ሰነድ ላይ ባለዉ የዋጋ ማቅረቢያ በግልፅ ስርዝ ድልዝ

ሳይኖረዉ በመሙላት በግርጌዉ ስም፤ ፊርማና የድርጅታችሁን ማህተም በማኖር ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀዉ ሳጥን ዉስጥ በማስገባት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን፡፡

 1. ጨረታዉ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ7ኛዉ የስራ ቀን ቅዳሜን ሳይጨምር በ4:00 ሰዓት ተዘግቶ፤በ4:30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በድርጅቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ የሚከፈት መሆኑን እንገልጻለን፤፡
 2. የመማሪያ ቁሳቁስ ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ሁሉንም አይነት ናሙና ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

ማሳሰቢያ፡- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡ ለበለጠ መረጃ፡ በስልክ ቁጥር +251-115578614