ጊፍት ሪልእስቴት ኃ.የተ. የግ.ማ አዲስ አበባ ውስጥ በሚገኙ በተለያዩ የግንባታ ቦታዎች ብቁ የሆኑ የስራ ተቁራጮችን አወዳድሮ ማሰራት የፈልጋል፡፡

Gift-Real-state-logo

Overview

 • Category : Construction Service & Maintenance
 • Posted Date : 07/03/2021
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 07/10/2021

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን ጊፍት ሪልእስቴት ኃ.የተ. የግ.ማ አዲስ አበባ ውስጥ በሚገኙ በተለያዩ የግንባታ ቦታዎች ብቁ የሆኑ የስራ ተቁራጮችን አወዳድሮ ማሰራት የፈልጋል፡፡ በመሆኑም ከድርጅታችን ጋር አብሮ ለመስራት የምትፈልጉ ተጫራቾች የስራ ልምዳችሁን (Experience) ፤ ስለድረጅታችሁ የሚገልጽ ሰነድ ( Company profile) እና ከታች ለተዘረዘሩት ስራዎች ነጠላ ዋጋ (unit rates labor base and labor + material base) በግልጽ በታሸገ ፖስታ ጨረታው ከወጣበት ቀን አንስት በአንድ ሳምንት ግዜ ውስጥ እንድታስገቡ ስንል እናሳውቃለን፡፡

 1. የአርማታ ዋጋ በሜ.ስእንበሜኪብ.(Concrete work m2 and m3)
 2. የፎረም ዎረክ ስራ (Form works)
 3. የብረት ስራ (re-bar work)
 4. የኤሌክተሪክ ስራ (Electric works Installation and fixing)
 5. የሳኒታሪ ስራ (Sanitary Works Installation and fixing)
 6. በሎኬት ስራ (HCB works)
 7. የጣሪያ ስራ (Roofing works)
 8. የልስን ስራ (Plastering work)
 9. የአሉሚኒየም ስራ (Aluminium Works)
 10. የብረት ስራዎች (የበር ስራ ፤ የመስኮት ስራ፤ የደረጃ መደገፊያ ፤ የበረንዳ ድጋፍ እና ያጥር ገሪልና በር) የማጠቃለያ ስራዎች (ጂፕሰም ልስን ፤የወለልና የግድግዳ ንጣፍ ስራ፤(በእብነበረድ፤በሴራሚክስ፤በፒቪሲ ከነዘኮሎ፤ለግድግዳና ለኮረኒስ የቀለም ቅብ ስራ፤ የኮረቲዝ ቀለም ቅብ ስራ፡፡
 11. የሴፕቲክ ቁፋሮ ስራ የማስዋብ ስራ፡፡(Landscaping and/or Gardening.

አድራሻ፤ቦሌ መንገድ ጌቱ ኮሜርሻል ፊለፊት ባህር ህንጻ ስምንተኛ ወለል ምህንድስና ክፍል (ቢሮ ቁጥር 808)