ጐመጁ ኦይል ኢትዮጵያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ያሉትን የነዳጅ ማደያ ጣቢያዎች ለብቁ ተወዳዳሪዎች በጨረታ አወዳድሮ መስጠት ይፈልጋል

Gomeju-Oil-reportertenders

Overview

  • Category : Other Sale
  • Posted Date : 04/18/2021
  • Phone Number : 0116501010
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 05/01/2021

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን ጐመጁ ኦይል ኢትዮጵያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ቦታዎች ላይ ያሉትን የነዳጅ ማደያ ጣቢያዎች ለብቁ ተወዳዳሪዎች በጨረታ አወዳድሮ መስጠት ይፈልጋል ፡፡

ማደያ ጣቢያው የሚገኝበት ቦታ ፡

  1. ባህርዳር – ዘንዘሊማ
  2. ወረታ
  3. ሃሙሲት
  4. ዳባት
  5. ደባርቅ

ስለሆነም ከሚያዚያ 11 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ  አዲስ አበባ ቦሌ ክ/ከተማ ከቦሌ መድሃኒያለም መለስተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርትቤት በስተጀርባ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት የጨረታ ሰነዱን በብር 200.00 በመግዛት ለመሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ የጨረታ ማስረከቢያ የመጨረሻ ቀን ሚያዚያ 23/2013ዓ.ም እስከ 6፡00 ሠዓት ይሆናል፡፡

ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 251-011-6501010 አስፈላጊውን ኢንፎርሜሽን ማግኘት ይችላሉ ፡፡