ጣምራ ለማህበራዊ ልማት ድርጅት በሻሸመኔ ከተማ 03 ቀበሌ ከዚህ ቀደም ድርጅቱ ሲጠቀምበት የነበረውን ለመካከለኛ ክሊኒክ የሚሆን ቤት እስከነ ሙሉ መገልገያ መሣሪያው /Materials/ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል::

Overview

  • Category : House & Building Rent
  • Posted Date : 01/02/2023
  • Phone Number : 0976768080
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 01/10/2023

Description

ለክሊኒክ አገልግሎት የሚውል ቤት ለማከራየት የወጣ ጨረታ  

 ጣምራ ለማህበራዊ ልማት ድርጅት በሻሸመኔ ከተማ 03 ቀበሌ ከዚህ ቀደም ድርጅቱ ሲጠቀምበት የነበረውን ለመካከለኛ ክሊኒክ የሚሆን ቤት እስከነ ሙሉ መገልገያ መሣሪያው /Materials/ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል:: በመሆኑም መከራየት የምትፈልጉ ማንኛውም ተጫራጮች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታት የስራ ቀናት ውስጥ የጨረታ ሰነድ ሻሸመኔ ከተማ ከውሃና ፍሳሽ አገልግሎት አጠገብ ወይም አዲስ አባባ ሰአሊተ ምሕረት ቤተክርስቲያን ወደ ጃክሮስ በሚወስደው መንገድ እፀሕይወት እንግዳወርቅ ሕንጻ 6ኛ ፎቅ ዋና ቢሮ በመቅረብ የጨረታ ሰነድ መግዛትና መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንሳውቃለን፡፡

ለበለጠ መረጃ +251976768080 ደውለው መተየቅ ይችላሉ