ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ ከዚህ በታች በሎት 1 እና 2 የተመለከቱትን የመገልገያ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

Tsehay-Industry-logo-1

Overview

 • Category : Purchases
 • Posted Date : 08/23/2021
 • E-mail : workinehtb@gmail.com
 • Phone Number : 0114340110
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 09/07/2021

Description

ፀሐይ ኢንዱስትሪ .

ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 005/2014

ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ ከዚህ በታች በሎት 1 እና 2 የተመለከቱትን የመገልገያ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ እነዚህም

ሎት 1-  ፕላስቲክ መጥረጊያ፣የመበየጃ መስታወት፣ የማስታወሻ ደብተር፣ ኤርፍሬሽነር፣ የጆሮ ድምጽ መከላከያ(Ear plug)፣ ቦክስ ፋይል፣ካርቦን እና ሌሎችም

ሎት 2- Mig welding machine ፣Grinder Machine፣ Mig Welding Torch With & without Coolant፣ mig Welding accessories፣ Cutting & grinding disc ሌሎቸም

በጨረታው ለመካፈል የሚፈልጉ ተጫራቾች ስለ ጨረታው የተዘጋጅውን ዝርዝር መግለጫ ዘወትር በሥራ ሰዓት ጨረታው በማስታወቂያ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ እስከ ጷግሜ 2 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ ከፋብሪካው የግዢ ዋና ክፍል ቢሮ የማይመለስ ብር 200(ሁለት መቶ ብር) በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡

ስለሆነም፡-

 1. ተጫራቾች በመስኩ የታደሰ እና ሕጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያላቸው፣ እንዲሁም ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡ መሆን አለባቸው፣
 2. የጨረታው ተሳታፊዎች የሚያቀርቡትን የጨረታ ሰነድ በታሸገ ፖስታ በማድረግ ለፋብሪካው ግዥ ዋና ክፍል ቢሮ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
 3. ጨረታው ጷግሜ 2 ቀን 2013 ዓ.ም 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡
 4. ተጫራቾች ለሚያቀርቡት የመወዳደሪያ ጠቅላላ ዋጋ 2% የጨረታ ማስከበሪያ በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
 5. ፋብሪካው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ፀሐይ ኢንዱስትሪ .

  ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ

ዋና መ/ቤት ስልክ 0114-34-01-10 – 011-434-40-06

Email: workinehtb@gmail.com

      merawigebru@gmail.com

Send me an email when this category has been updated