ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ዕቃዎችና ሌሎች መገልገያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

Tsehay-Industry-logo

Overview

  • Category : Purchases
  • Posted Date : 10/11/2022
  • Phone Number : 0114344006
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 10/26/2022

Description

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2015

ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ዕቃዎችና ሌሎች መገልገያዎችን  በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

  Item type unit Quantity Remark
 

Lot-1

-Photocopy machine pcs 2  
-Refrigerator >> 1  
 

Lot-2

Material Handling Belt  4mttr 5000 kg  Capacity >> 44  
Mig Welding Wire Ø1.2 >> 500  
Electrode Ø 3.2 pkt 400  
 

 

Lot-3

-Electrical hand drill  machine pcs 2  
-Chargeable drilling  machine pcs 2  
-Grinder  machine pcs 3  
-Mechanical tool box pcs 1  
Coffee  & tea  machine pcs 1  

በጨረታው ለመካፈል የሚፈልጉ ተጫራቾች ስለ ጨረታው የተዘጋጅውን ዝርዝር መግለጫ ዘወትር በሥራ ሰዓት ጨረታው በጋዜጣ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ እስከ ጥቅምት 16 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ ከድርጅቱ የግዢ ዋና ክፍል ቢሮ የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡ ስለሆነም፡-

1.ተጫራቾች በመስኩ የታደሰ እና ሕጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያላቸው መሆን አለባቸው፣

2.የጨረታው ተሳታፊዎች የሚያቀርቡትን የጨረታ ሰነድ በታሸገ ፖስታ በማድረግ ለድርጅቱ ግዥ ዋናክፍል ቢሮ   ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

3.ጨረታው ጥቅምት 16 ቀን 2015 ዓ.ም 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡

4.ተጫራቾች ለሚያቀርቡት የመወዳደሪያ ጠቅላላ ዋጋ ቢያንስ 2% የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና   በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በሲፒኦ ወይም በጥሬ ንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

5.ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ፀሐይ ኢንዱስትሪ .

  ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ

 ስልክ 011-434-40-06- 0114-34-01-10