ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ ከ2014 የሂሳብ ዘመን ጀምሮ የቀጣይ ሶስት ዓመታት ማለትም ከ2014 እስከ 2016 በጀት ዓመት የአክስዮን ማህበራችን የሂሳብ ምርመራ የሚያደርግ ብቃት ያለው የኦዲት ድርጅት በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

Overview

 • Category : Auditing Related
 • Posted Date : 09/25/2021
 • Phone Number : 0114340110
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 10/08/2021

Description

የውጭ ኦዲት (የሂሣብ ምርመራ) አገልግሎት ግዥ

የጨረታ ቁጥር 010/2014

አክሲዮን ማህበራችን ከ2014 የሂሳብ ዘመን ጀምሮ የቀጣይ ሶስት ዓመታት ማለትም ከ2014 እስከ 2016 በጀት ዓመት የአክስዮን ማህበራችን የሂሳብ ምርመራ የሚያደርግ ብቃት ያለው የኦዲት ድርጅት በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት ተጫራቾች ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ጨረታው በሚጠይቀው መስፈርት መሰረት በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡

 1. ተጫራቾች ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና በሙያው ከሚመለከተው መ/ቤት የታደሰ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ፣
 2. ኦዲት የሚደረገው ሂሳብ በዓለም አቀፍ የሂሳብ አዘገጃጀትና አቀራረብ ደረጃዎች (IFRS)መሰረት ይሆናል፡፡
 3. ተጫራቾች የሚያቀርቡት  የኦዲት አገልግሎት ክፍያ ዋጋ የየሂሳብ ዘመኑን በተናጠል መጥቀስ አለባቸው፡፡
 4. ጨረታው መስከረም 28 ቀን 2014 ዓ.ም በ4፡ዐዐ ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ በተመሳሳይ ሰዓት ላይ ስለሚከፈት ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን በታሸገ ፖስታ በማድረግ ለዚሁ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ከተጠቀሰው ጊዜ በፊት ማስገባት ይችላሉ፡፡
 5. የሚቀርበው ዋጋ ቢያንስ ለ3ዐ ቀናት ፀንቶ መቆየት አለበት፡፡
 6. ተጫራቾች ስለጨረታው ተጨማሪ ማብራሪያም ሆነ መረጃ ከዚህ በታች በተጠቀሱት ስልክ ቁጥሮች ደውለው ወይም በድርጅቱ ፋይናንስና ሂሳብ መምሪያ በግንባር ቀርበው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
 1. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ

ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ

ስልክ 0114-34-01-10 Ext-116 / 011434 40 06 /0114 34 40 33