ፀሜክስ ግሎባል ኢንተርፕራይዝ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በአዲስ አበባ በድርጅቱ መጋዘን ውስጥ የሚገኙትን ከዚህ በታች የተዘረዘሩ የውሃ ቧንቧዎች እና መገጣጠምያዎች ለህጋዊ ገዥዎች በዝግ ጨረታ ኣወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
Overview
- Category : Pipes & Tubes
- Posted Date : 07/16/2022
- Source : Reporter
- Closing Date : 08/05/2022
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን ፀሜክስ ግሎባል ኢንተርፕራይዝ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በአዲስ አበባ በድርጅቱ መጋዘን ውስጥ የሚገኙትን ከዚህ በታች የተዘረዘሩ የውሃ ቧንቧዎች እና መገጣጠምያዎች ለህጋዊ ገዥዎች በዝግ ጨረታ ኣወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
1 ጂኤስ ፓይፕ እና ፊቲንግ
2 ኤችዲፒኢ ፓይፕ እና ፊቲንግ
3 ዩፒቪሲ ፓይፕ እና ፊቲንግ
4 ዲሲኣይ ፓይፕ እና ፊቲንግ
5 የውሃ ቆጣሪዎች እና ሌሎች እቃዎች
ስለአሻሻጡ ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ከሓምሌ 10 ቀን 2014 ዓ.ም እስከ ሓምሌ 28 ቀን 2014 ዓ.ም ልደታ ፊሊንትስቶን ሕንፃ ጀርባ በ A.I.A ቢዝነስ ሰንተር ሕንፃ ኣራተኛ ፎቅ በሚገኘው የድርጅቱ ፋይናንስ ቢሮ የማይመለስ ኣንድ መቶ ብር በመክፈል መግዛት ይቻላል።
ተ.ቁ | እቃው የሚገኝበት ቦታ | የጨረታ መለያ ቁጥር | ጨረታው የሚቆይበት ግዜ | የጨረታ መዝግያ ቀንና ስዓት | የጨረታ መክፈቻ ቀን |
1 | ገላን ከተማ | ፀሜ/ጨ/002/14 | ከ ሓምሌ 10 እስከ ሓምሌ 28/2014 ዓ.ም | ሓምሌ 28/2014 ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 ስዓት | ሓምሌ 29 ቀን 2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ስዓት |
መስፈርቶች
1 የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው ያለው
2 የቫት እና የቲን ማስረጃ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል
ድርጅቱ የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ።
ፀሜክስ ግሎባል ኢንተርፕራይዝ ኃ/የተ/የግ/ማህበር