ፈያ ኢንተግሬትድ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን ፕሮጀክቶች ለፕሮግራም ስራ ድጋፍ አገልግሎት መስጠት የሚችል ከዚህ በታች በተቀመጠው መስፈርት መሰረት ለመስክ ስራ የሚውል መኪና መከራየት ይፈልጋል

Fayya-integrated-development-logo-1

Overview

 • Category : Vehicle Rent
 • Posted Date : 07/16/2022
 • Phone Number : 0115578114
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 07/20/2022

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ፈያ ኢንተግሬትድ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን አገር በቀል በጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን ለ Health project ከ EHF-UNOCHA ጋር በመተባበር በቦረና ዞን ዋጫሌ፣ዱቡልቅ፣ተልተሌ ፣አሬሮ እእንዲሁም በባሌ ዞን ጎሮ፣ ጉራዳሞሌ እና ደሎመና በተጨማሪም ምስራቅ ባሌ  ዞን ራይቱ፣ ጊኒር እና ዳዋቃጨን በሌላ በኩል SWAN/ mobile health Nutrition project  በሱማሌ ክልል አፍዴም እና ኤረር ወረዳ በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል ቡለን እና ወንበራ ወረዳዎች እንዲሁም በቦረና ዞን ኢላቦሬ እና ያቤሎ እበሚያከናውነው ፕሮጀክቶች ለፕሮግራም ስራ ድጋፍ አገልግሎት መስጠት የሚችል ከዚህ በታች በተቀመጠው መስፈርት መሰረት ለመስክ ስራ የሚውል መኪና መከራየት ይፈልጋል በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች በተቀመጠው መስፈርት መሰረት መወዳደር ትችላላችሁ፡፡

. የመኪናው አይነት መኪናው የተመረትበት ዓመት ምህረት የጉዞ መጠን በሊትር
 

1

ላንድ ክሮዘር  ሎንግ ቤዝ  ማርክ  2 ከ 1997 ዓ.ም ጀምሮ

old spring/valstra old spring

ቢያንስ በ አንድ ሊትር 7 ኪሎ ሜትር መጓዝ የሚችል

ከዘህ በታች የተዘረዘሩ መሰፈርቶችን ተጨራቾች ማሟላት እና ማቅረብ ይኖርባቸዋል::

 1. የ 2014 ዓ.ም የታደሰ የንግድ ፈቃድ ፡፡
 2. የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ደረሰኝ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
 3. ሊቢሬ ፣ኢንሹራንስ ሰርተፊኬት ፣ ቦሎ ኮፒ ማያያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
 4. የታደሰ የሹፌር መንጃ ፍቃድ
 5. ለጨረታ ማስከቢሪያ የሚሆነ አጠቃላይ ዋጋ VAT ጨምሮ 2%  (ፐርሰንት) በድርጅታችን (ፈያ ኢንተግሬትድ ዴቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን) ስም በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ብቻ ማቅረብ አለባቸው ተጫራቾች ከሚያቀርቡት አጠቃላይ ዋጋ 2% (ፐርሰንት) በታች ያስያዘ ከጨረታው ውድቅ የሚደረግ ይሆናል፡፡
 6. ስለ ጨረታው የሚገልጸውን ሰነድ የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ፈያ ኢንተግሬትድ ዴቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን ዋናው መስሪያ ቤት አዲስ አበባ አድራሻ ሜክሲኮ ከባልቻ ሆስፒታል ጀርባ ኢትዬ ካናዳ ክሊኒክ ጀርባ፡፡
 7. ጨረታው ሐምሌ 13 ቀን 2014 . ከ ከቀኑ 8፡30 ታሽጎ ከቀኑ 9፡00 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዋና መስሪያ ቤት አዲስ አበባ የስብሰባ አዳራሽ  ብቻ የሚከፈት ይሆናል፡፡
 8. ተጫራቾች የሚያቀርቡት የጨረታ ሰነድ በሁለት ኮፒ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፐም ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
 9. ተከራይ (ፈያ ኢንተግሬትድ ዴቨሎፕመንት ኦርጋናይዝሽን) የነዳጅ ወጪ ይሸፍናል፡፡

አከራይ ድርጅት  የሹፌር ወርሃዊ ደመወዝ እና አብል ይሸፍናል፡፡

ለ በለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡ 011-55-78-114/09-21- 87-04 -60  ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

 ድርጅቱ የተ አማራጭ ገኘ ጨረውን በከፊልም ሆነ በሙሉ

              የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡