ፋሲሊቴተር ፎር ቼንጅ የተባለ አገር በቀል ድርጅት ሲጠቀምባቸው የነበረውን ለመለዋወጫ አገልግሎት የሚውሉ ሞተር ሳይክሎች ብዛታቸው 20 (ሀያ) በጅምላ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Overview
- Category : Other Sale
- Posted Date : 09/03/2021
- Phone Number : 0116610892
- Source : Reporter
- Closing Date : 09/17/2021
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ፋሲሊቴተር ፎር ቼንጅ የተባለ አገር በቀል ድርጅት ሲጠቀምባቸው የነበረውን፡-
- ለመለዋወጫ አገልግሎት የሚውሉ ሞተር ሳይክሎች ብዛታቸው 20 (ሀያ) በጅምላ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
- ለመለዋወጫ አገልግሎት የሚውሉ ዴስክ ቶኘ ኮፒውተር 36 (ሰላሳ ስድስት) ፤ላኘቶኘ ኮፒውተር 3 (ሶስት)፤ ኘሪንተር 20 (ሀያ) ፤ፎቶ ኮፒ ማሽን 2 (ሁለት) ፤ፋክስ ማሽን 1 (አንድ)፤ ባይንዲንግ ማሽን 1 (አንድ) እና ኦቨር ሄድ ኘሮጀክት 1 (አንድ) አወዳድሮ በጅምላ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም በጨረታው ማንኛውም ድርጅትና ግለሰብ መሳተፍ ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ስምንት ተከታታይ የስራ ቀናት በድርጅቱ ቢሮ የማይመለስ 100.00 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል የጨረታውን ሰነድ መውሰድ ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ዘጠኝ የስራ ቀናት ውስጥ የጨረታውን ሰነድ በመያዝ ንብረቶቹን በደቡብ ምዕራብ ዞን በተጂ ከተማ በሚገኘው የኘሮጀክት ቢሮ በመቅረብ መመልከት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ጠቅላላ ዋጋ 20 በመቶ (20%) ሲፒዮ አዲስ አበባ በሚገኙ የባንክ ቅርንጫፎች ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
- ከጨረታው ሰነዱ ጋር ሲፒዮ ተያይዞ ካልቀረበ ተጫራቹ ከጨረታ ውጭ ይሆናል፡፡
- በጨረታ አሸናፊው ግለሰብ ወይም ድርጅት ያሸነፈበትን ሙሉ ዋጋ ገቢ ሲያደርግ ሲፒዮው ተመላሽ ይሆናል፡፡
- ጨረታው ከወጣበት እስከ አስረኛው ቀን በስራ ሰዓት 2፡30 እስከ 10፡00 ሰዓት ድረስ የጨረታ ሰነዱን ከሞላ በኃላ ማስገባት አለበት ፡፡
- በአስረኛው ቀን 10፡00 ሰዓት ላይ የጨረታው ሳጥን ይታሸጋል፡፡
- ጨረታው በዝግ ተከፍቶ የጨረታ ውጤት ባሉት አምስት የስራ ቀናት ውስጥ በድርጅቱ ማስታወቂያ እንገልፃለን፡፡
- ጨረታውን አሸናፊው ከተገለፀበት ቀን ባሉት አምስት የሥራ ቀናት ውስጥ ብሩን ገቢ አድርጎ ንብረቱን በአስራ አምስት ቀን ውስጥ ማንሳት ይኖርበታል፡፡ ይህንን የማያደርጉ ከሆነ በጨረታ ያስያዙት ገንዘብ ለድርጅቱ ገቢ ይሆናል፡፡
- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በከፊልም ሆነ በሙሉ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡
ለተጨማሪ መረጃ
በስልክ ቁጥር 0116/61-08-92
0116/62-14-38
አዲስ አበባ
0113/39- 06-89
ተጂ