ፋሲሊቴተር ፎር ቼንጅ የተባለ አገር በቀል ድርጅት ሲጠቀምባቸው የነበረውን ለመለዋወጫ አገልግሎት የሚውሉ ሞተር ሳይክሎች ብዛታቸው 20 (ሀያ) በጅምላ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Overview

 • Category : Motorcycles & Bicycles Sale/ Rent & Purchase
 • Posted Date : 09/24/2021
 • Phone Number : 0116610892
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 10/11/2021

Description

በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

ፋሲሊቴተር ፎር ቼንጅ የተባለ አገር በቀል ድርጅት ሲጠቀምባቸው የነበረውን ለመለዋወጫ አገልግሎት የሚውሉ ሞተር ሳይክሎች ብዛታቸው 20 (ሀያ) በጅምላ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም በጨረታው ማንኛውም ድርጅትና ግለሰብ  መሳተፍ ይችላሉ፡፡

 • ተጫራቾች ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ስምንት ተከታታይ የስራ ቀናት በድርጅቱ ቢሮ የማይመለስ 100.00 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል የጨረታውን ሰነድ መውሰድ ይችላሉ፡፡
 • ተጫራቾች ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ዘጠኝ የስራ ቀናት ውስጥ የጨረታውን ሰነድ በመያዝ ንብረቶቹን በደቡብ ምዕራብ ዞን በተጂ ከተማ በሚገኘው የኘሮጀክት ቢሮ በመቅረብ መመልከት ይችላሉ፡፡
 • ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ጠቅላላ ዋጋ 20 በመቶ (20%) ሲፒዮ አዲስ አበባ በሚገኙ የባንክ ቅርንጫፎች ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
 • ከጨረታው ሰነዱ ጋር ሲፒዮ ተያይዞ ካልቀረበ ተጫራቹ ከጨረታ ውጭ ይሆናል፡፡
 • በጨረታ አሸናፊው ግለሰብ ወይም ድርጅት ያሸነፈበትን ሙሉ ዋጋ ገቢ ሲያደርግ ሲፒዮው ተመላሽ ይሆናል፡፡
 • ጨረታው ከወጣበት እስከ አስረኛው ቀን በስራ ሰዓት 2፡30 እስከ 10፡00 ሰዓት  ድረስ  የጨረታ ሰነዱን ከሞላ በኃላ ማስገባት አለበት ፡፡
 • በአስረኛው ቀን 10፡00 ሰዓት ላይ የጨረታው ሳጥን ይታሸጋል፡፡
 • ጨረታው በዝግ ተከፍቶ የጨረታ ውጤት ባሉት አምስት የስራ ቀናት ውስጥ በድርጅቱ ማስታወቂያ እንገልፃለን፡፡
 • ጨረታውን አሸናፊው ከተገለፀበት ቀን ባሉት አምስት የሥራ ቀናት ውስጥ ብሩን ገቢ አድርጎ ንብረቱን በአስራ አምስት ቀን ውስጥ ማንሳት ይኖርበታል፡፡ ይህንን የማያደርጉ ከሆነ በጨረታ ያስያዙት ገንዘብ ለድርጅቱ ገቢ ይሆናል፡፡
 • ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በከፊልም ሆነ በሙሉ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ መረጃ

 በስልክ ቁጥር  0116/61-08-92

0116/62-14-38

 አዲስ አበባ

  0113/39- 06-89

  ተጂ