ፋየር ወርክስ ክሊኒንግ ኃ/የተ/የግ/ኩባንያ የጠቅላላ ጽዳት አገልግሎቱን ለመስጠት የተለያዩ የጽዳት መገልገያ ዕቃዎች እና ኬሚካሎች የሚጠቀም ሲሆን በቀጣይ ከሚመረጡ የጽዳት ዕቃዎች እና ኬሚካል አቅራዎች ወይም አምራቾች ጋር የአቅርቦት ውል መዋዋል ይፈልጋል፡፡

Overview

  • Category : Cleaning & Janitorial Service
  • Posted Date : 12/24/2022
  • Phone Number : 0913627949
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 01/13/2023

Description

የጠቅላላ ጽዳት ዕቃዎች አቅርቦት ግብ

ኩባንያችን ፋየር ወርክስ ክሊኒንግ ኃ/የተ/የግ/ኩባንያ የጠቅላላ ጽዳት አገልግሎት በመስጠት ተግባር ላይ የተሰማራ ተቋም ነው፡፡ ኩባንያችን የጠቅላላ ጽዳት አገልግሎቱን ለመስጠት የተለያዩ የጽዳት መገልገያ ዕቃዎች እና ኬሚካሎች የሚጠቀም ሲሆን በቀጣይ ከሚመረጡ የጽዳት ዕቃዎች እና ኬሚካል አቅራዎች ወይም አምራቾች ጋር የአቅርቦት ውል መዋዋል ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሠረት ለጠቅላላ ጽዳት አገልግሎት የሚውሉ የጽዳት አላቂ ዕቃዎች እና ኬሚካሎች የምታቀርቡ አቅራቢዎች ወይም አምራቾች የምታመርቷቸውን ወይም የምታቀርቧቸውን የጠቅላላ ጽዳት ዕቃዎች እና ኬሚካሎች ዝርዝር ከታደሰ የንግድ ፈቃድ ጋር በማያያዝ ፋይር ወርክስ ክሊኒንግ ኃ/የተ/የግ/ኩባንያ ዋናው ቢሮ ኦኘሬሽን ዲፓርተመን ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ የስራ ቀናት እንድታቀርቡ ተጋብዛችኃል፡፡

ኩባንያው በቀጣይ ከሚመረጡ አቅራቢዎች ወይም አምራቾች ጋር የአቅርቦት ውል ፈርሞ ግዥ ይፈጽማል፡፡

  • አቅራቢዎች/አምራቾች የ2015 ዓ.ም የንግድ ፈቃዳቸውን ያደሱ መሆን ይጠበቅባቸዋል፡፡

አድራሻ፡- 22 አውራሪስ ሆቴል ገባ ብሎ ዮናስ ጨርጨር ስጋ ቤት ከመድረስዎ

በፊት በስተቀኝ ባለው ኮብል ስቶን ቅያስ 100ሜ ገባ ብሎ

ስልክ ቁጥር ፡- +251913627949/ 0913627950/ 0930294100/ 0935986046

ፖስታ ሳጥን ቁጥር፡- ኮድ 1000-20414