ፒ.ኤች.ኢ ኢትዮጵያ በጨረታ ሰነዱ ላይ የተጠቀሱትን የህክምና መገልገያ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Overview

  • Category : Pharmaceutical Products/Medicines
  • Posted Date : 07/30/2022
  • E-mail : [email protected]
  • Phone Number : 0116634121
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 08/12/2022

Description

ፒ.ኤች.ኢ ኢትዮጵያ 

ፒ.ኤች.ኢ ኢትዮጵያ  ኮንሰርትየም በሲቪል ማህበራት ኤጀንሲ ባለሥልጣን የስራ ፈቃድ ቁጥር 1496 ተመዝግቦ የሚገኝ ሀገር በቀል የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅት ሲሆን  ለባሌ ሼር ፕሮጀክት ለዞንና ወረዳ ጤና ጣቢያዎች አገልግሎት የሚውሉ በጨረታ ሰነዱ ላይ የተጠቀሱትን የህክምና መገልገያ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ መስፈርቱን የምታሟሉ ድርጅቶች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከፒ.ኤች.ኢ ኢትዮጵያ  ኮንሰርትየም ብር 300 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል እና የጨረታ ሰነዱን በመሙላት በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ በማሸግ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት በፒኤች ኢ አትዮጵያ ኮንሰርቲየም ዋና መ/ቤት ቦሌ ብራስ ሆስፒታል ፊት ለፊት የሚገኘው አብኮ ህንጻ 3ተና ፎቅ በመምጣት  ማስገባት የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡  አድራሻ፡-    Tel. +251 11 6634121 / 663 0937 / 42 Fax. +251 11 663 4116፣  P. O. Box4408 E-mail: [email protected] / website:  www.phe-ethiopia.org