ፓስቶራሊስት ዌልፌር ኦርጋናይዜሽን በቀል ያገለገል የድርጅቱን መኪና በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

pastoralist-welfare-organization-logo

Overview

 • Category : Vehicle Sale
 • Posted Date : 08/27/2021
 • Phone Number : 0116626407
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 09/17/2021

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ፓስቶራሊስት ዌልፌር ኦርጋናይዜሽን በቀል የዕርዳታ ድርጅት ሲሆን ያገለገል የድርጅቱን መኪና በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ የሚፈልግ ሲሆን

 1. የመኪናው አይነት
 • ሃርድ ቶፕ ላንድክሩዘር
 • ሞዴል ..  HZJ76L-RKMRS
 • የሞተር ቁጥር፡ 1HZ-0622125
 • የተሰራበት ዘመን፡- 2009 እ.ኤ.አ
 • የነዳጅ አይነት፡- ናፍጣ
 • ሻንሲ ቁጥር ፡- JTEEB7JJ- 407006578
 1. በዚህ መሰረት ተጫራቾች
 2. የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ገርጂ አንበሳ ጋራጅ ከ ጥራት ደረጃዎች ኤጀንሲ አጠገብ በሚገኘው ቃል ህንጻ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 408 በተከታታይ 15 የስራ ቀናት ማለትም ከ 23/12/2013 ዓ.ም እስከ መስከረም 07/01/2014 ዓ.ም መውሰድ ይችላሉ ፡፡
 3. ተሳታፊዎች ድርጅቱ በሚያዘጋጀው የጉብኝት ፕሮግራም ተገኝተው መኪናውን ማየት ይቻላል ፡፡
 4. ተጨራቾች የመኪናውን ዋጋ በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ በተዘጋቸው የጨረታ ሳጥን እስከ መስከረም 10/01/2014 ዓ.ም ድውረስ ያስገባሉ ፡፡
 5. ተጫራቾች መግዛት የሚፈልጉትን መኪና የመግዣ ዋጋ 15% የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ፓስቶራሊስት ዌልፌር ኦርጋናይዜሽን ስም በተዘጋጀው ሲፒኦ  ፓስቶራሊስት ዌልፌር ኦርጋናይዜሽን ገርጂ አንበሳ ጋራጅ ከ ጥራት ደረጃዎች ኤጀንሲ አጠገብ በሚገኘው ቃል ህንጻ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 408 በመቅረብ በቅድሚ ማሲያዝ ይችላሉ ፡፡ ካልሆነም በጨረታው ዕለት ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዘው ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል
 6. ተጫራቾች በጨረታው ካሸነፉ ያሸነፉበትን ዋጋ ሙሉ በሙሉ በመክፈል 15 ቀን ውስጥ ያሸነፈበትን ዋጋ ከፍሎ ዕቃውን ካልወሰዱ ያስያዘውን ገንዘብ ገቢ ተደርጎ አሸናፊነቱ ይሰረዛል፡፡
 7. ጨረታው መስከረም መስከረም 07/01/2014 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተጫራቾች በተገኙበት ተዘግቶ በዚሁ እለት 8፡30 ይከፈታል ፡፡

ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በክፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

        ፓስቶራሊስት ዌልፌር ኦርጋናይዜሽን ለበለጠ መረጃ

ገርጂ አንበሳ ጋራጅ ከ ጥራት ደረጃዎች ኤጀንሲ አጠገብ በሚገኘው ቃል ህንጻ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 408

በስልክ ፡- 0116626407

ፖ.ሳ.ቁ፡ 21896/1000