ፕሪሚየር ስዊች ሶሉሽንስ አ.ማ. የባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባኤ የስብሰባ ጥሪ(የተሻሻለ)

Announcement
Premier-Switch-Solutions-S.C.-logo-3

Overview

 • Category : Announcement
 • Posted Date : 10/19/2022
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 11/10/2022

Description

ፕሪሚየር   ስዊች   ሶሉሽንስ   አ.ማ.

ለአክሲኖች   ጠቅላላ   ጉባኤ   የስብሰባ   ጥሪ(የተሻሻለ)

የፕርሚየር  ስዊች  ሶሉሽንስ  ባለአክሲዮኖች   13ኛ  መደበኛ ጠቅላላ  ስብሰባ እና 3ኛ ድንገተኛ ጠቅላላ ስብሰባ ሐሙስ    ህዳር  1/2015 ዓ.ም ከቀኑ  10፡30   ጀምሮ  በአዲስ  አበባ  ከተማ  ሒልተን  ሆቴል ስለሚካሄድ  የማህበሩ  ባለአክሲዮኖች  ወይም ወኪሎቻቸው  በተጠቀሰው  ቀንና  ሰዓት  በስብሳው ላይ ይገኙ  ዘንድ  የዲሬክተሮች ቦርድ  ጥሪውን  ያቀርባል፡፡

የድንገተኛ ስብሰባ አጀንዳ

 1. የጉባኤ አጀንዳ ማጽደቅ
 2. የማህበሩን መመስረቻ ጽሁፍ ማሻሻል
 3. የማህበሩን ካፒታል ማሳደግ
 4. የስብሰባውን ቃለ ጉባኤ ማጽደቅ

የመደበኛ ስብሰባ አጀንዳ

 1. የጉባኤ አጀንዳ ማጽደቅ
 2. የአክሲዯን ዝውውር ማፅደቅ
 3. የ2021/22 የዳይሬክተሮች ቦርድ ሪፖርት መስማትና  ማጽደቅ
 4. የ2021/22 የውጭ  ኦዲተሮችን  ሪፖርት   መስማትና   የማህበሩን   የሀብትና   ዕዳ ሚዛን እንዲሁም  የትርፍና ኪሣራ  መግለጫ መርምሮ  ማፅድቅ
 5. የ2021/22 የተጣራ ትርፍ  ድልድል ላይ ተወያይቶ  መወሰን
 6. የዳይሬክተሮች ቦርድ አበልና  ጥቅማጥቅም መወሰን
 7. የዲይሬክተሮች ቦርድ ምርጫ ማካሄድ
 8. የስብሰባውን ቃለ ጉባኤ  ማጽደቅ

ማሳሰቢያ

 • በስብሰባው ላይ ለመገኘት የማይችል ባለአክሲዮን  ከስብሰባው ዕለት  ቢያንስ  ከሦስት  ቀናት በፊት ማህበሩ ያዘጋጀውን የውክልና  መስጫ ሠነድ ማህበሩ ዋና መሥሪያ  ቤት አዋሽ ባንክ/ኢንሹራንስ  ዋና   መሥሪያ   ቤት  ህንጻ   7ኛ   ፎቅ   ድረስ  ቀርቦ   በመፈረም  ሌላ  ሰው መወከል  ይችላል፡፡
 • በውል አዋዋይ   የተረጋገጠ  የውክልና   ማስረጃ  የያዘ  ተወካይ  ማስረጃውን  ይዞ  በመቅረብ በስብሰባው መሳተፍ ይችላል፡፡

የዲሬክተሮች ቦርድ