ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡
Overview
- Category : House & Building Foreclosure
- Posted Date : 10/09/2021
- Phone Number : 0115180348
- Source : Reporter
- Closing Date : 11/10/2021
Description
የሐራጅ ማስታወቂያ
የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0025/21
ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡
ተ.ቁ | የተበዳሪው ስም | አበዳሪው ቅርንጫፍ | የአስያዥ ስም | ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ | የንብረቱ አይነት | የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር | ጨረታው የሚካሄድበት | ||||||
ከተማ | ወረዳ | የካርታ ቁጥር | የቦታ ስፋት |
G+1 የመኖሪያ ቤት
|
12,666,977 |
ቀን | ሰዓት | ||||||
1 | ፈለማ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር |
ውሃ ልማት |
ወ/ሮ አሰፉ ተክለሃይማኖት |
አ.አ |
09 |
ቦሌ/9/41/1/6/1-016/9159/94/26466/03 | 330 ካ.ሜ.
|
30/02/2014 ዓ.ም
|
4፡00 – 6፡00
|
||||
- ተጫራቾች የጨረታዉን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ የባንክ ክፍያ ማዘዣ (P.O) በጨረታው ዕለት ይዘው በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡
- ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት ቤቱ በሚገኝበት አድራሻ ይካሄዳል፡፡
- ለመንግስት የሚከፈል ግብር ፣ ታክስ ፣ውዝፍ የሊዝ ክፍያ ፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ ፣እና ሌላ ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ገዢው ይከፍላል፡፡
- የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል፡፡ ባይከፍል ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም፡፡ በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያሲያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡
- ተጫራቾች ጥቅምት 23 ቀን 2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30–3፡00 ሰዓት ብሄራዊ ባንክ አካባቢ በሚገኘው የዳሽን ባንክ ዋና መ/ቤት በመገኘት በዕለቱ 3፡00–6፡00 ሰዓት ባንኩ ባዘጋጀው የሚሸጠውን ንብረት የማስጎብኘት ፕሮግራም መሳተፍ ይችላሉ፡፡
- በጨረታው ላይ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ፤ ባይገኙ ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል፡፡
- የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሠዓት 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡
- ጨረታው ተጀምሮ በተቀመጠው ሰዓት ውስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል፡፡
- ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115-180348 ወይም 0118-279807 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
ዳሸን ባንክ አ.ማ.