የስ የታሸገ ውሃ አምራች ያገለገሉ የተለያዩ መጠን ያላቸውን ጀነሬተሮችንና የማሽን መለዋወጫዎች እንዲሁም አዲስ ፕሪፎርም ፤ካፕ(ክዳን) እና ኮንቴነር በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Overview

  • Category : Generators
  • Posted Date : 10/09/2021
  • Phone Number : 0930491335
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 10/19/2021

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን የስ የታሸገ ውሃ አምራች ያገለገሉ የተለያዩ መጠን ያላቸውን ጀነሬተሮችንና የማሽን መለዋወጫዎች እንዲሁም አዲስ ፕሪፎርም ፤ካፕ(ክዳን) እና ኮንቴነር በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል ሆኖም መስፈርቱን የምታሟሉ ተጫራቾች የጨረታዎን ሰነድ የማይመለስ ብር 200 በመግዛት መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ጨረታው ከወጣበትቀን አንስቶ ለሰባት ተከታታይ ቀናት ከቆየ በኃላ ጥቅምት 7 /2014 ተዘግቶ ጥቅም 8ቀን/2014 ዓ.ም ከቀኑ 4ሰዓት በፋብሪካው ቅጥር ግቢ ውስጥ ይከፈታል፡፡ ጨረታውን ለመሳተፍ ብር 50,000(ሃምሳ ሺህ) በጥሬ ገንዘብ ወይም cpo ማስያዝ ይጠበቅባችዋል ፡፡

  • ተጫራቾች የመወዳደሪያ ዋጋቸውን በጨረታ ሰነድ ላይ በመሙላት ጨረታው ከመከፈቱ አስቀድሞ ለዚህ ሲባል በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል፡፡
  • የጨረታ ማስያዣያ ያላሳያዘ ተጫራች ከውድድሩ ውጪ ይሆናል፡፡
  • ተጫራቾች ለጨረታ የወጡት ንብረቶች በስራ ሰዓት ብቻ ጨረታው ከመፈቱ በፊት በአካል ተገኝተው በዋናው መስራያ ቤት መመልከት ይችላሉ፡፡
  • ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነው፡፡

ድርጅቱ!! 

አድራሻ፡-ዓለም ገና ዋቶ አማኑኤል

ስ.ቁ፡- 09 30 49 13 35 /09 30 07 07 26