አንሊሚትድ ፓኬጂንግ ኃላ.የተ.የግ.ማህ የካፍቴሪያ ክበብ በጨረታ አወዳድሮ መስጠት ይፈልጋል፡፡

Overview

  • Category : Catering Service
  • Posted Date : 10/09/2021
  • Phone Number : 0118489552
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 10/13/2021

Description

አንሊሚትድፓኬጂንግ(/የተ/የግ/ማህበር

 የጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን አንሊሚትድ ፓኬጂንግ ኃላ.የተ.የግ.ማህ የካፍቴሪያ ክበብ በጨረታ አወዳድሮ መስጠት ይፈልጋል፡፡

የጨረታው ዝርዝር ሰነድ ከድርጅቱ አዲስ አበባ ቢሮ (አድራሻ አዲስ ጋዝና ፕላስቲክ ግቢ ውስጥ ከናሽናል ሞተርስ 100ሜ ወረድ ብሎ ቢሾፍቱ /ደብረዘይት/ ፋብሪካ ግቢ ውስጥ የሰው ኃይል አስተዳደር ቢሮ)፡፡

  • ተጫራቾች በዚህ ዘርፍ የታደሰ ህጋዊ ፍቃድ እና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን ማረጋገጫ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  • ድርጅቱ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  • ማስታወቂያው ከወጣበት ከሁለተኛ ቀን ጀምሮ በሁለቱም ቢሮዎች መግዛት ይችላሉ፡፡

አድራሻ፡- አዲስ አበባ ሜክሲኮ ሱዳን ኤምባሲ ወረድ ብሎአዲስ ጋዝ ግቢ ውስጥ እና ደ/ዘይት ኢንዱስትሪ መንደር

ስልክ፡-011-8-48-95-52 /011-4-33-76-56 አዲስ አበባ ቢሮ 011-5-15-91-46

ፋክስ 011-5-15-91-46

አንሊሚትድ ፓኬጂንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህ