ትራኮን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል ማህበር ጀሞ 1 ሆፕ ዩኒቨርስቲ ጀርባ እያስገነባ በሚገኘው ትራኮን ሪል ስቴት ግቢ ውስጥ ቀድመው ለተጠናቀቁና ግልጋሎት እየሰጡ ላሉት በቁጥር 7/ሰባት/ B+G+7 የአፓርታማ ህንጻዎች የጥበቃና የቁጥጥር ካሜራዎችን /CCTV SURVEILLANCE CAMERA/ማስገጠም ይፈልጋል፡፡

Overview

  • Category : Machinery
  • Posted Date : 10/09/2021
  • Phone Number : 0913098889
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 10/22/2021

Description

ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር

በትራኮን ሪል ስቴት የጥበቃና ቁጥጥር ካሜራዎች ለማስገጠም የወጣ ማስታወቂያ

ድርጅታችን ትራኮን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል ማህበር ጀሞ 1 ሆፕ ዩኒቨርስቲ ጀርባ እያስገነባ በሚገኘው ትራኮን ሪል ስቴት ግቢ ውስጥ ቀድመው ለተጠናቀቁና ግልጋሎት እየሰጡ ላሉት በቁጥር 7/ሰባት/ B+G+7 የአፓርታማ ህንጻዎች የጥበቃና የቁጥጥር ካሜራዎችን /CCTV SURVEILLANCE CAMERA/ማስገጠም ይፈልጋል፡፡

ሰባቱን ህንጻዎች ያገናኘ 10,000 ካ.ሜ ላይ ያረፈው የመኪና ማቆሚያ ቤዝመንት እና ሌሎች አስፈላጊ ቦታዎች ላይ ግልጋሎት ማገኘት ስለተፈለገ፤በሙያው ጥራት ያለው ካሜራ በማቅረብና በመስራት ልምድ ያላቸውን ድርጅቶች ወይም ባለሙያዎች በማወዳደር ማሰራት ይፈልጋል፡፡

ተወዳዳሪዎች ለቴክኒካል ምዘና ካምፓኒ ፕሮፋይላቸውን እና የሚያቀርቡትን የካሜራ አይነት እና ጥራት እንዲሁም ከሳይቱ ፍላጎት አኳያ የካሜራዎች ብዛትና ቦታ እንዲያቀርቡ ይጠበቃል፡፡ለፋይናንሻል ምዘና በቴክኒካል ሪኮመንዴሽኑ መሰረት ለጠቅላላ ስራው የሚጠይቁትን ዋጋ በታሸገ ፖስታ በማቅረብ መወዳደር ይችላሉ፡፡

ስለዚህ ከላይ በተገለፀው የፍላጎት ማብራሪያ መሰረት ተወዳዳሪዎች የግቢውን ስፋት እና የህንጻዎቹን አቀማመጥ በአካል በመጎብኘት፤ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ የስራ ቀናቶች  ውስጥ የቴክኒካልና ፋይናንሻል ዶክመንቶቻችሁን ለቡ በሚገኘው የትራኮን ሪል ስቴት ፕሮጀክት ጽ/ቤት በማስገባት እንዲወዳደሩ ተጋብዘዋል፡፡

አመልካቾች  የ2013 ዓ.ም የታደሰ የንግድ ፍቃድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

ጀሞ 1 ሆፕ ዩኒቨርስቲ ጀርባ  – 

ስልክ፡-0913098889/0989098625