የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ማሰልጠኛ ተቋም የባልትና ውጤቶች ለመግዛት በጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት ውል መግባት ይፈልጋል፡፡

Overview

  • Category : Food Items Supply
  • Posted Date : 10/09/2021
  • Phone Number : 0114421130
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 10/19/2021

Description

የባልትና ውጤቶች የጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ማሰልጠኛ ተቋም የባልትና ውጤቶች ለመግዛት በጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት ውል መግባት ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሰረት ተጫራቾች፡-

  1. ጨረታው በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 1ዐ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት ሳሪስ አደይ አበባ ድርና ማግ ፋብሪካ በስተጀርባ በሚገኘው የማህበሩ ማሰልጠኛ ተቋም ፖስታውን ማስገባት፡፡
  2. የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ሳሪስ ከአደይ አበባ በስተጀርባ በሚገኘው የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ማሰልጠኛ ተቋም ግቢ ውስጥ በገንዘብ ተቀባይ ቢሮ በመቅረብ የማይመለስ ብር 50.00(ሃምሳ ብር) በመክፈል መግዛት ይችላሉ፡፡
  3. ጨረታው በቀን …….. ከቀኑ 8፡00 ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከቀኑ 8፡30 ይከፈታል፡፡
  4. ተቋሙ የተሻለ አማራጭ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ማሰልጠኛ ተቋም

ስልክ ቁጥር 0114421130/0114402155

   አዲስ አበባ