በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር የአማራ ብሔራዊ ክልል ቅ/ጽ/ቤት ከወገብ በላይ የሆነ ሐውልት መጠኑ አንድ ሜትር በ90 ሴንቲ ሜትር ፕሮፖርሽናል ሆኖ በፋይቨር ግላስ የሚሰራ ሐውልት በጨረታ አወዳድሮ ይፈልጋል፡፡

Overview

 • Category : Purchases
 • Posted Date : 10/09/2021
 • Phone Number : 0582207481
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 10/29/2021

Description

 ግልጽ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ

በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር የአማራ ብሔራዊ ክልል ቅ/ጽ/ቤት ከወገብ በላይ የሆነ ሐውልት መጠኑ አንድ ሜትር በ90 ሴንቲ ሜትር ፕሮፖርሽናል ሆኖ በፋይቨር ግላስ የሚሰራ ሐውልት በጨረታ አወዳድሮ በማሰራት ምሥራ ጎጃም ዞን ቀይ መስቀል ቦታ ደብረ ማርቆስ ከተማ ላይ ማስቀመጥ ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም በዘረፉ የተሰማራችሁ ሁሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በማሟላት መጫረት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

 1. በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሰርቲፊኬ ያለው፤
 2. የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 20.00( ሃያ) በመክፍለ ከክልል ቅ/ጽ/ቱ ቢሮ መውሰድ ይቻላል፡፡
 3. ለመጫረት የምትፈልጉ ተወዳዳሪዎች የጨረታ ሰነዱን ዋጋ ሞልታችሁ በታሸገ ኢንቨሎፕ ክልል ቅ/ጽ/ቤት ባዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባችሁ፡፡
 4. ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአስራ አምስት ተከታታይ ቀናት በአየር ላይ የሚቆይ ሲሆን በመጨረሻው ቀን ከቀኑ 10፡00 ላይ ተዘግቶ በዕለቱ ከቀኑ 10፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በክልል ቅ/ጽ/ቤቱ ቢሮ ይከፈታል፡፡ የሚከፈትበት ዝግ ከሆነ ቀጥሎ ባለው ስራ ቀን የሚከፈት ይሆናል፡፡
 5. ማንኛውም ተጫራች የጨረታማስከበሪያ የአጠቃላይ ዋጋ 2% በባንክ   በተረጋገጠ   CPO ወይም በጥሬ ገንዘብ  ማስያዝ ይጠበቅበታል፡፡
 6. ከሁሉም የጨረታ ሰነድ ጋር የድርጅቱ ህጋዊ ማህተም መኖር አለበት፡፡
 7. ክልል ቅ/ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ከአገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ለበለጠ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 058220-7481 ደውለው ማነጋገር ይችላሉ፡፡

                               ክልል ቅ/ጽ/ቤቱ