ቢ ዲ አር ኤም ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል/ማህበር UNHCR በመወከል ባለቤትነታቸው የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽነር የሆኑ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች በግልፅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Overview

 • Category : Vehicle Sale
 • Posted Date : 10/13/2021
 • Phone Number : 0945555550
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 10/22/2021

Description

UNHCR (የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ጉዳይ  ከፍተኛ  ኮሚሽነር)  ያገለገሉ ተሸርካሪዎች ግልፅ  ጨረታ

 • ቢ ዲ አር  ኤም  ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል/ማህበር በአዲስ  አበባ፡ ኢትዮጵያ የሚገኘውን የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች  ጉዳይ    ከፍተኛ    ኮሚሽነር    (UNHCR)   በመወከል    ባለቤትነታቸው   የተባበሩት   መንግስታት የስደተኞች ጉዳይ  ከፍተኛ  ኮሚሽነር  የሆኑ  ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች በግልፅ  ጨረታ  ለመሸጥ  ቅዳሜ  ጥቅምት 13  ቀን  2014  ዓ/ም  5፡00  ሠዓት ጨረታ ያካሂዳል።
 • ተሽከርካሪዎቹ ማየትና  ለመጫረት መመዝገብና ሲፒኦ  ማስያዝ  የሚፈልጉ ተጫራቶች ከሐሙስ  ጥቅምት  4  ቀን 2014  እስከ  አርብ  ጥቅምት   12  ቀን  2014  ዓ/ም  ከጠዋቱ  3:00  እስከ  10:00   ኮተቤ  02  ቀበሌ  ጎል  ኢትዮጵያ አጠገብ  በሚገኘው  መጋዘን  በተቀመጠው የሰሌዳ  ጊዜ መመዝገብ መመልከትና የጨረታ  ማስከበሪያ  ሲፒኦ ማስያዝ  ይችላሉ።
 • ለመጫረት  ፍላጎት    ያለው    ማንኛውም    ግለሰብ   ይሁን   ድርጅት  ብር   300    በመክፈል  መመዝገብና ለሚጫረባትቸው  ለእያንዳንዱ  የጨረታ   መደብ   ብር   350,000  (ሶስት   መቶ   ሀምሳ   ሺ  ብር)   ለጨረታ ማስከበሪያ  በባንክ  በተረጋገጠ ቼክ  (ሲ ፒ ኦ)  በቢ ዲ አር  ኤም  ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግል/ማህበር  ሂሳብ  ቁጥር 5254001764064  ስም  አርብ   ጥቅምት   12   ቀን  2014   ዓ/ም  ከጠዋቱ   3:00   እስከ  10:00   አስቀድሞ መመዝገብና የጨረታ  ማስከበሪያ  ሲ ፒ ኦ ማስያዝ  ይኖርባቸዋል።
 • ካለው  የኮሮና  ወረርሽን  አንፃር  በአንድ  ቦታ  ከ50  ሰው  በላይ  ማስተናገድ ስለማይቻል በጨረታው   የሚሳተፉ ቀድሞ  የጨረታ  ማስረከቢያ  ያስያዙ  የመጀመሪያ 50  ሰዎች  ብቻ  ይሆናሉ።ሁሉም ተጫራች ወደ ጨረታ  ቦታ ሲመጡ   የአፍ   መሸፈኛ  ማድረግ፣  ርቀትን  መጠበቅና አስፈላጊውን  የኮሮና   ቫይረስ   መከላከይ   መንግዶች መተግበር ይኖርባችኃል።
 • አሸናፊዎች  ለአሸነፉት ተሽከርካሪ/ዎች  ሙሉውን  ክፍያ   ጨረታው   ከተካሄደበት  ቀን  አንስቶ   ባሉ  ቀጣይ አምስት የስራ  ቀናት  ውስጥ  ማለት  እስከ  አርብ  ጥቅምት  19  ቀን  2014  ዓ/ም  11፡00  ሰአት  ሙሉን  ክፊያ በቢ  ዲ  አር  ኤም  ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር በዳሽን  ባንክ  በሚገኘው   ሂሳብ  ቁጥር  5254001764064 ቀሪውን  ገንዘብ  መክፈል ይኖርባቸዋል። ከፊል  ክፍያዎች ተቀባይነት የላቸውም። በተቀመጠው ጊዜ ገደብ መክፈል ያልቻሉ ተጫራቶች ያስያዙት የጨረታ  ማስከበሪያ  ገንዘብ  ያጣሉ። ድርጅቱ ሌሎች  አማራጮችን የመውሰድ መብቱ  የተጠበቅ  ነው።
 • ቢ   ዲ   አር   ኤም   ትሬድንግ  ኃ/የተ/የግል/ማህበር   ለተሸጡ  ተሽከርካሪዎች  ምንም    አይነት    ሃላፊነት አይወስድም።  ገዢዎች  ለገዙዋቸው  መኪኖችን  አስፈላጊ  ሰነዶችን  ከተረከቡ   ብኃላ   በ30   ቀናት   ውስጥ አስፈላጊው የግብር  የታክስ  የቀረጥ  ግዴታዎች እና  ተያያዥ ወጪዎች ከፍለው  በስማቸው  አዘዋውሮ  መውሰድ ይኖርባቸዋል። ይህ ሳይሆን  ሲቀር  ለተጨማሪ  የጥበቃና  ማቆያ  ክፍያ  በቀን  300  ብር ክፍያ  ይዳርጋሉ።
 • አሸናፊዎች የገዙት   ተሽከርካሪ  መረከብ   የሚችሉ   በኢትዮጵያ  መንግስት  ህግና  ደንብ  መሠረት ለመንግስት መከፈል ያለባቸው   የግብር  የታክስ   የቀረጥ ዴታዎችና ተያያዥ  የስም  ማዘዋወሪያ   የቦሎ  ውዝፍና   ሌሎች ወጪዎች እና  በኢትዮጵያ መንግስት የሚፈለገውን አስፈላጊ ሰነዶችን እና  የወረቀት  ስራዎችን ካጠናቀቁ በኋላ ብቻ  ነው። እነዚህ  ወጪዎች ከሽያጭ  ዋጋ  የማይቀነሱ  ይሆናል።
 • ሁሉም  ተሸከርካሪዎች ባሉበት  ሁኔታ  እና  ቦታ  እንዲሁም በማይመለስ  መልኩ  ይሸጣሉ።
 • ድርጅቱ  ከላይ   የተቀመጡት  መስፈርቶች  ሳያሟሉ   ወይም   ለቀረበው   የጨረታ   መደብ   ተመጣጣኝ   ዋጋ አልተሰጠም ብሎ  ካመነ  ከተጫራቶች የተሰጠው  ዋጋ  ውድቅ  የማድረግ  መብቱ  የተጠበቀ  ነው።
 • መ/ቤቱ  የተሻለ  አማራጭ  ካገኘ  ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ  የመሰረዝ  መብቱ  የተጠበቀ  ነው

ለበለጠ መረጃ በ 0945555550 ይደውሉ