ኮማ ሳሙናና ዲተርጀንት ማምረቻ ፋብሪካ በአሁኑ ወቅት እያመረታቸው ላሉት የተለያዩ የልብስና የገላ ሳሙናዎች በአዲስ አበባና በተለያዩ የአገሪቱን አካባቢዎች ባሉት ዋና ዋና የገበያ መዳረሻዎች ላይ ወኪል አከፋፋዮችን አወዳድሮ ለመሰየም ይፈልጋል፡፡

Overview

  • Category : Other product Distributors
  • Posted Date : 10/13/2021
  • Phone Number : 0962333362
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 10/20/2021

Description

የወኪል አከፋፋይ ውድድር ማስታወቂያ

ፋብሪካችን ኮማ ሳሙናና ዲተርጀንት ማምረቻ ፋብሪካ በአሁኑ ወቅት እያመረታቸው ላሉት የተለያዩ የልብስና የገላ ሳሙናዎች በአዲስ አበባና በተለያዩ የአገሪቱን አካባቢዎች ባሉት ዋና ዋና የገበያ መዳረሻዎች ላይ ወኪል አከፋፋዮችን አወዳድሮ ለመሰየም ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሰረት ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላችሁና ስራውን ለመስራት ዓቅምና ልምድ ያላችሁ ነጋዴዎችና ድርጅቶች በአዲስ አበባ ከተማ፣ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ፣ ወረዳ 05፣ በተለምዶ ውሃ ልማት በሚባለው አካባቢ፣ ወደ ቁስቋም ማርያም በሚወስደው መንገድ 600 ሜትር ገባ ብሎ በሚገኘው የፋብሪካው ቅጥር ግቢ ውስጥ ማርኬቲንግና ሽያጭ ቢሮ በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥሮች 09 62 33 33 62 ወይም 09 45 33 33 45 ወይም 09 30 46 97 20 መደወል ይቻልል፡፡

ድርጅቱ