ኪብሪጅ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ዋሽንግተን ሆቴል ሲገለገልበት የነበረውን ጄነሬተር በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

Overview

  • Category : Generators
  • Posted Date : 10/13/2021
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 10/19/2021

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን ኪብሪጅ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ዋሽንግተን ሆቴል ሲገለገልበት የነበረውን ጄነሬተር በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

የዕቃው ዓይነት፡-

  • Stand by power 330 KVA
  • Depsi control
  • Alternator Stamford
  • Engine commins
  • Engine model NTA855
  • ATS integrated ATS

ስለሆነም ጄነሬተሩን መግዛት የምትፈልጉ ከዚህ በላይ በተዘረዘረው ስፔስፊኬሽን (የዕቃው ዓይነት) መሠረት ዋጋውን ሞልታችሁ በታሸገ ኢንቨሎፕ ከጥቅምት 1 ቀን ጀምሮ ለ5 ተከታታይ የሥራ ቀናት ማስገባት እና ጨረታውን መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ድርጅቱ ጨረታውን በሙሉም ይሁን በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡