መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት የጨረታ መክፈቻ ቀን ስለማራዘም

Overview

  • Category : Construction Service & Maintenance
  • Posted Date : 10/16/2021
  • Phone Number : 0114352148
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 11/05/2021

Description

  መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት

DEFENCE CONSTRUCTION MATERIALS MANUFACTURING ENTERPRISE

 የጨረታ መክፈቻ ቀን ስለማራዘም

በመከላከያ ግንባግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት  ቀደም ሲል በግልፅ ጨረታ ሰነድ ቁጥር 04/2014  መስከረም 30/2014 በሎት 5 “Security Camera with Installation” ማዉጣታችን ይታወሳል፡፡ ነገር ግን የጨረታ መክፈቻዉ እለት ሀሙስ ጥቅምት 18 የነበረ ቢሆንም የጨረታ መክፈቻ ቀን ማራዘም በማስፈለጉ ጨረታዉ  ሀሙስ ጥቅምት 25/2014 ዓም ድረስ የተራዘመ መሆኑን እያሳወቅን የጨረታ ሰነዱን ቃሊቲ በሚገኘው ዋናው መስሪያ ቤታችን ፋይናንስ የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 23 በመምጣት የማይመለስ  ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል እና ሰነዱን በመግዛት መጫረት የሚችሉ መሆኑን በድጋሚ እናሳዉቃለን፡፡

አድራሻ፡ ቃሊቲ ከቶታል አልፎ ቋራ ሆቴል አጠገብ ይገኛል፡፡

ማሳሰቢያ፡  ለተጨማሪ ማብራሪያ የስልክ ቁጥር 0114-35-21-48/49/50/ ወይም

           0114- 34-87 43/45 መደወል ይቻላል፡፡