የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣንና ኃላፊነት መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐርጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

Overview

 • Category : Vehicle Foreclosure
 • Posted Date : 10/16/2021
 • Phone Number : 0115574646
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 12/02/2021

Description

የሐራጅ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣንና ኃላፊነት መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐርጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

 

ተ.

የተበዳሪው ስም የተሽከርካሪው አይነት ሐራጁ የሚከናወንበት
የሰሌዳ ቁጥር የሐራጅ

መነሻ ዋጋ

(ብር)

ቀን ሰዓት
1 አሊያንስ ትራንስፖርት ሰርቪስ አ.ማ

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

ሰንሎንግ የህዝብ ማመላለሻ አውቶቢስ

(የጭነት መጠን 34 ሰው)

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

3-A41965 አ.አ 952,000.00  

22/2/2014 ዓ.ም

ጠዋት

3፡00 -4፡00

2 3-A42660 አ.አ 952,000.00  

22/2/2014 ዓ.ም

ጠዋት

4፡00 -5፡00

3 3-A42810 አ.አ 952,000.00  

22/2/2014 ዓ.ም

ጠዋት

5፡00 -6፡00

4 3-A42641 አ.አ 952,000.00  

22/2/2014 ዓ.ም

ከሰአት

8፡00 -9፡00

5 3-A42640 አ.አ 952,000.00  

22/2/2014 ዓ.ም

ከሰዓት

9፡00-10፡00

6 3-A42648 አ.አ 952,000.00  

23/2/2014 ዓ.ም

ጠዋት

3፡00-4፡00

7 3-A42606 አ.አ 952,000.00  

23/2/2014 ዓ.ም

ጠዋት

4፡00-5፡00

8 3-A41962 አ.አ 952,000.00  

23/2/2014 ዓ.ም

ጠዋት

5፡00-6፡00

9 3-A42644 አ.አ 952,000.00  

23/2/2014 ዓ.ም

ከሰአት

8፡00 -9፡00

10 3-A42642 አ.አ 952,000.00  

23/2/2014 ዓ.ም

ከሰአት

9፡00 -10፡00

11 3-A42618 አ.አ 952,000.00  

24/2/2014 ዓ.ም

 

ጠዋት

3፡00 -4፡00

12 3-A42666 አ.አ 952,000.00  

24/2/2014 ዓ.ም

ጠዋት

4፡00 -5፡00

13 3-A41165 አ.አ 952,000.00  

24/2/2014 ዓ.ም

 

ጠዋት

5፡00-6፡00

14 3-A42049 አ.አ 952,000.00  

24/2/2014 ዓ.ም

 

ከሰዓት

8፡00-9፡00

15 3-A42669 አ.አ 952,000.00  

24/2/2014 ዓ.ም

 

ከሰዓት

9፡00-10፡00

16 3-A41968 አ.አ 952,000.00  

25/2/2014 ዓ.ም

ጠዋት

3፡00-4፡00

17 3-A42662 አ.አ 952,000.00 25/2/2014 ዓ.ም ጠዋት

4፡00 -5፡00

18 3-A42613 አ.አ 952,000.00 25/2/2014 ዓ.ም ጠዋት

5፡00 -6፡00

19 3-A42604 አ.አ 952,000.00 25/2/2014 ዓ.ም ከሰአት

8፡00 -9፡00

20 3-A41987 አ.አ 952,000.00 25/2/2014 ዓ.ም ከሰአት

9፡00 -10፡00

21 3-A42605 አ.አ 952,000.00 26/2/2014 ዓ.ም ጠዋት

3፡00-4፡00

22 3-A41986 አ.አ 952,000.00 26/2/2014 ዓ.ም ጠዋት

4፡00-5፡00

23 3-A42679አ.አ 952,000.00 26/2/2014 ዓ.ም ጠዋት

5፡00-6፡00

24 3-A42608 አ.አ 952,000.00 26/2/2014 ዓ.ም ከሰዓት

8፡00-9፡00

25 3-A42622 አ.አ 952,000.00  

26/2/2014 ዓ.ም

ከሰአት

9፡00 -10፡00

26 3-A42807 አ.አ 952,000.00 29/2/2014 ዓ.ም ጠዋት

3፡00 -4፡00

27 3-A42023አ.አ 952,000.00 29/2/2014 ዓ.ም ጠዋት

4፡00 -5፡00

28 3-A42649 አ.አ 952,000.00 29/2/2014 ዓ.ም ጠዋት

5፡00 -6፡00

29 3-A41964 አ.አ 952,000.00 29/2/2014 ዓ.ም ከሰዓት

8፡00-9፡00

30 3-A42696 አ.አ 952,000.00 29/2/2014 ዓ.ም ከሰዓት

9፡00-10፡00

31 አሊያንስ ትራንስፖርት ሰርቪስ አ.ማ

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

አሊያንስ ትራንስፖርት ሰርቪስ አ.ማ

 

ሰንሎንግ የህዝብ ማመላለሻ አውቶቢስ

(የጭነት መጠን 34 ሰው)

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

ሰንሎንግ የህዝብ ማመላለሻ አውቶቢስ

(የጭነት መጠን 34 ሰው)

 

3-A42636 አ.አ 952,000.00 30/2/2014 ዓ.ም ጠዋት

3፡00 -4፡00

32 3-A42681 አ.አ 952,000.00 30/2/2014 ዓ.ም ጠዋት

4፡00 -5፡00

33 3-A42658 አ.አ 952,000.00 30/2/2014 ዓ.ም ጠዋት

5፡00 -6፡00

34 3-A42668 አ.አ 952,000.00 30/2/2014 ዓ.ም ከሰአት

8፡00 -9፡00

35 3-A42639 አ.አ 952,000.00  

30/2/2014 ዓ.ም

ከሰአት

9፡00 -10፡00

36 3-A42667 አ.አ 952,000.00  

01/3/2014 ዓ.ም

ጠዋት

3፡00 -4፡00

37 3-A42697 አ.አ 952,000.00  

01/3/2014 ዓ.ም

ጠዋት

4፡00 -5፡00

38 3-A41970 አ.አ 952,000.00  

01/3/2014 ዓ.ም

ጠዋት

5፡00-6፡00

39 3-A42665 አ.አ 952,000.00  

01/3/2014 ዓ.ም

ከሰዓት

8፡00-9፡00

40 3-A41961 አ.አ 952,000.00  

01/3/2014 ዓ.ም

ከሰአት

9፡00 -10፡00

41 3-A42611 አ.አ 952,000.00  

02/3/2014 ዓ.ም

ጠዋት

3፡00 -4፡00

42 3-A42050 አ.አ 952,000.00  

02/3/2014 ዓ.ም

ጠዋት

4፡00 -5፡00

43 3-A42811 አ.አ 952,000.00  

02/3/2014 ዓ.ም

ጠዋት

5፡00-6፡00

44 3-A42691 አ.አ 952,000.00 02/3/2014 ዓ.ም ከሰዓት

8፡00-9፡00

45 3-A42646 አ.አ 952,000.00 02/3/2014 ዓ.ም ከሰአት

9፡00 -10፡00

46 3-A42637 አ.አ 952,000.00 03/3/2014 ዓ.ም ጠዋት

3፡00 -4፡00

47 3-A41969 አ.አ 952,000.00 03/3/2014 ዓ.ም ጠዋት

4፡00 -5፡00

48 3-A42655 አ.አ 952,000.00 03/3/2014 ዓ.ም ጠዋት

5፡00-6፡00

49 3-A42607 አ.አ 952,000.00 03/3/2014 ዓ.ም ከሰዓት

8፡00-9፡00

50 3-A42670 አ.አ 952,000.00 03/3/2014 ዓ.ም ከሰአት

9፡00 -10፡00

51 3-A42616 አ.አ 952,000.00 06/3/2014 ዓ.ም ጠዋት

3፡00 -4፡00

52 3-A42804 አ.አ 952,000.00 06/3/2014 ዓ.ም ጠዋት

4፡00 -5፡00

53 3-A42643 አ.አ 952,000.00 06/3/2014 ዓ.ም ጠዋት

5፡00-6፡00

54 3-A42650 አ.አ 952,000.00  

06/3/2014 ዓ.ም

ከሰዓት

8፡00-9፡00

55 3-A42656 አ.አ 952,000.00 06/3/2014 ዓ.ም ከሰአት

9፡00 -10፡00

56 3-A42801 አ.አ 952,000.00 07/3/2014 ዓ.ም ጠዋት

3፡00 -4፡00

57 3-A42645 አ.አ 952,000.00 07/3/2014 ዓ.ም ጠዋት

4፡00 -5፡00

58 3-A42623 አ.አ 952,000.00 07/3/2014 ዓ.ም ጠዋት

5፡00-6፡00

59 3-A41963 አ.አ 952,000.00 07/3/2014 ዓ.ም ከሰዓት

8፡00-9፡00

60 3-A42024 አ.አ 952,000.00 07/3/2014 ዓ.ም ከሰአት

9፡00 -10፡00

61 3-A42603 አ.አ 952,000.00 08/3/2014 ዓ.ም ጠዋት

3፡00 -4፡00

62 3-A42620 አ.አ 952,000.00 08/3/2014 ዓ.ም ጠዋት

4፡00 -5፡00

63 3-A42672 አ.አ 952,000.00 08/3/2014 ዓ.ም ጠዋት

5፡00-6፡00

64 3-A42816 አ.አ 952,000.00 08/3/2014 ዓ.ም ከሰዓት

8፡00-9፡00

65 3-A42653 አ.አ 952,000.00 08/3/2014 ዓ.ም ከሰአት

9፡00 -10፡00

66 3-A41966 አ.አ 952,000.00 09/3/2014 ዓ.ም ጠዋት

3፡00 -4፡00

67 3-A42025 አ.አ 952,000.00 09/3/2014 ዓ.ም ጠዋት

4፡00 -5፡00

68 3-A42657 አ.አ 952,000.00 09/3/2014 ዓ.ም ጠዋት

5፡00-6፡00

69 3-A42813 አ.አ 952,000.00 09/3/2014 ዓ.ም ከሰዓት

8፡00-9፡00

70 3-A42677 አ.አ 952,000.00 09/3/2014 ዓ.ም ከሰአት

9፡00 -10፡00

71 3-A42618 አ.አ 952,000.00 10/3/2014 ዓ.ም ጠዋት

3፡00 -4፡00

72 3-A42671 አ.አ 952,000.00 10/3/2014 ዓ.ም ጠዋት

4፡00 -5፡00

73 3-A42654 አ.አ 952,000.00 10/3/2014 ዓ.ም ጠዋት

5፡00-6፡00

74 3-A41967 አ.አ 952,000.00 10/3/2014 ዓ.ም ከሰዓት

8፡00-9፡00

75 3-A42647 አ.አ 952,000.00 10/3/2014 ዓ.ም ከሰአት

9፡00 -10፡00

76 3-A42624 አ.አ 952,000.00 13/3/2014 ዓ.ም ጠዋት

3፡00 -4፡00

77 3-A42621 አ.አ 952,000.00 13/3/2014 ዓ.ም ጠዋት

4፡00-5፡00

ማሳሰቢያ

 1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ሕጋዊ ወኪል የሐራጁን መነሻ 1/4ኛውን በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) በማስያዝ መጫረት ይችላል፡፡
 2. ተሽከርካሪዎቹ ከቀረጥ ነፃ ወደ ሀገር ውስጥ የገቡ ሲሆን፤ ጨረታውን ያሸነፈ አካል አግባብ ባለው የጉምሩክ ህግ መሰረት ቀረጥ የሚከፍል ይሆናል፡፡
 3. ሐራጁ ልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አካባቢ በሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛጉዌ ህንፃ 2ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው  የባንኩ የሰራተኞች ክበብ ውስጥ ይካሔዳል፡፡
 4. በተሽከርካሪዎቹ ሽያጭ ዋጋ ላይ ተጨማሪ እሴት ታክስ ታስቦ ገዥ ይከፍላል፡፡
 5. የተሽከርካሪዎቹን ሁኔታ መመልከት የሚፈልጉ ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት የሥራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት አቃቂ ቃሊቲ የተሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ አጠገብ (የቀድሞ አማልጋሜትድ ጊቢ) ፣ ቃሊቲ ከሚድሮክ ተርሚናል ገባ ብሎ (የቀድሞ ቢራሌ) በሚገኘው የባንኩ የተሽከርካሪዎች ማቆያ እንዲሁም ሰበታ በሚገኘው የሳይገንዲማ ጨርቃ ጨርቅ ጊቢ ውስጥ በመገኘት መጎብኘት ወይም በባንኩ የፎርክሎዠር ክፍል ድረስ በመምጣት መረጃ ማግኘት ይቻላል፡፡
 6. አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈለ ሽያጩ ተሰርዞ ለሐራጁ መነሻ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም፡፡
 7. የሁሉም ተሽከርካሪዎች የስሪት ዘመን እ.ኤ.አ 2016 ነው፡፡
 8. ባንኩ ጨረታን በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115-57-46-46  ወይም አዲስ አበባ ከተማ፣ ልደታ ከፍተኛ ፍ/ቤት አካባቢ በሚገኘው የባንኩ ዛጉዌ ህንጻ 8 ወለል ላይ በሚገኘው የፎርክሎዠር ክፍል  በግንባር በመቅረብ መጠየቅ ይቻላል፡፡

 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ