አልፋ የትምህርትና ስልጠና አክስዮን ማሕበር የዲሬክተሮች ቦርድ ከ2ዐ14 እስከ 2ዐ16 በጀት ዘመን ያሉትን የሶስት አመታት የማህበሩን ሂሣብ በውጪ ኦዲተር የሚመረምርለት ባለሙያ በማወዳደር ለጠቅላላ ጉባኤ አቅርቦ ማሾም ይፈልጋል፡፡

Overview

  • Category : Auditing Related
  • Posted Date : 10/19/2021
  • Phone Number : 0913416651
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 10/26/2021

Description

የሒሳብ ምርመራ ሥራ የጨረታ ማስታወቂያ

አልፋ የትምህርትና ስልጠና አክስዮን ማሕበር የዲሬክተሮች ቦርድ ከ2ዐ14 እስከ 2ዐ16 በጀት ዘመን ያሉትን የሶስት አመታት የማህበሩን ሂሣብ በውጪ ኦዲተር የሚመረምርለት ባለሙያ በማወዳደር  ለጠቅላላ ጉባኤ አቅርቦ ማሾም ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች በማሟላት ግሎባል አካባቢ በሚገኘው የማህበሩ ዋና ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 21 ሠነዳቸውን ማስገባት የሚችሉ መሆኑን እየለፅን ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር +2511 126 14 49  ወይም +251913416651 ደውሎ መጠየቅ የሚቻል መሆኑን እንገልፃለን፡፡

1/ የታደሠ የንግድ ፈቃድ

2/ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት

3/ የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምስክር ወረቀት

4/ ተመሳሳይ በሆኑ ሌሎች ድርጅቶች የሒሣብ ምርመራ ሥራ ልምድ ያለው ስለመሆኑ ማስረጃ የሚያቀርብ

5/ የሚወዳደሩበትን የአገልግሎት ዋጋ በስም በታሸገ ኤንቬሎኘ በማሸግ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ በሠባት የስራ ቀናት ውስጥ ከጠዋቱ 2፡3ዐ እስከ 11፡ዐዐ ሠዓት ድረስ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

6/ ጨረታው ከተዘጋበት ቀን ቀጥሎ ባለው ቀን ከቀኑ 8፡ዐዐ ሠዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎች በተገኙበት የጨረታው ሠነድ ይከፈታል፡፡

አክስዮን ማህበሩ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አልፋ የትምህርትና ስልጠና አክስዮን ማህበር