ሐምብራ ቢዝነስ ግሩፕ አክስዮን ማህበር አዲስ አበባ አጠና ተራ ለሚያሰራው (B2+G0+G12) Mixed Use Apartment ሪል-እስቴት ፕሮጀክት የአናፂ ፎርም ወርክ ስራን በካሬ ልኬት (m2) በዘርፉ የተሰማሩት ፍቃድ ያላቸውን ንዑስ ስራ ተጫራቾችን ድርጅታችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

Overview

  • Category : Construction Service & Maintenance
  • Posted Date : 10/19/2021
  • Phone Number : 0912633160
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 10/30/2021

Description

 ግልፅ የጨረ ታ  ማስታወ ቂያ

ድርጅታችን  ሐምብራ  ቢዝነስ   ግሩፕ   አክስዮን  ማህበር   አዲስ   አበባ   አጠና     ተራ   ለሚያሰራው (B2+G0+G12) Mixed Use Apartment ሪል-እስቴት ፕሮጀክት የአናፂ ፎርም ወርክ  ስራን  በካሬ  ልኬት (m2)   በዘርፉ  የተሰማሩት ፍቃድ  ያላቸውን ንዑስ ስራ   ተጫራቾችን ድርጅታችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

 በ ዚህም መሰ ረ ት፡

  1. ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ  ያላቸው እና  ተጨማሪ እሴት  ታክስ  የተመዘገቡትን እንዲሁም የሙያ ምዘና እና ሌሎች  ሕጋዊ ሰነዶችን ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፤
  2. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በታሸገ ኢንቨሎፕ የጨረታው  ማስታወቅያ   ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት  10 ተከታታይ  የስራ ቀናቶች  ዘወትር  በስራ    ሰዐት   ከታች  በተገለፀው አድራሻ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

 አድራሻ  ፡ ቤተል ለይላ ህንፃ 3ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 3/01 : ፒያሳ ገሎባል  ህንፃ 2ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 2/42

 ስልክ ቁጥር፡ +251(0)9-12 63 31 60, +251(0)9-13 83 97 45, +251(0)11-854 8430