ገነተልማት ኃላ/የተ/የግ/ማ የቀድሞዉ ግሎባል ሆቴል የነበረዉን ባለ ሰባት ወል ህንጻ 9,000 ካ.ሬ ላይ ያረፈ ከታች ለተዘረዘሩት አገልግሎቶች የሚዉል ማከራየት ይፈልጋል፡

Overview

 • Category : House & Building Rent
 • Posted Date : 10/20/2021
 • Phone Number : 0912495236
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 10/29/2021

Description

ገነተልማት ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር

የኪራይ ማስታወቂያ

ድርጅታችን ገነተልማት ኃላ/የተ/የግ/ማ የቀድሞዉ ግሎባል ሆቴል የነበረዉን ባለ ሰባት ወል ህንጻ  9,000 ካ.ሬ ላይ ያረፈ ከታች ለተዘረዘሩት አገልግሎቶች የሚዉል ማከራየት ይፈልጋል፡-

 • ለሆቴል አገልግሎት
 • ለሆስፒታል አገልግሎት
 • ለባር እና ሬስቶራንት
 • ለካፍቴሪያ
 • ለኮፊ ሃዉስ
 • ለባንክ አገልግሎት
 • ለሲኒማ አዳራሽ
 • ለክሊኒክ
 • ለመጋዘን
 • ለቢሮ አገልግሎት
 • ለጌጣጌጥ መሸጫ
 • ለስቴሽነሪ መሸጫ
 • ለልዩልዩ አገልግሎቶች የሚሆኑ ክፍሎች

ማንኛዉም ህጋዊ የሆነ ድርጅት ወይም ግለሰብ መጥቶ መከራየት ይችላል ፡፡

አድራሻ ፡- አዲስ አበባ  ቂርቆስ ክፍለከተማ ወረዳ 02 የቤት ቁጥር 542

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 0912 495236 /0114165607 /0118962023 /0116160016 /0118634391

ገነተልማት ኃላ/የተ/የግ/ማ