ካዲላ ፋርማሲዩቲካልስ (ኢትዮጵያ) ኃላ. የተወ. የግል ማህበር የተለያየ መጠን ያላቸው እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

Overview

  • Category : Other Sale
  • Posted Date : 10/20/2021
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 10/29/2021

Description

ካዲላ ፋርማሲዩቲካልስ (ኢትዮጵያ) ኃላ/ የተወ/የግል ድርጅት

የጨረታ ማስታወቂያ

ካዲላ ፋርማሲዩቲካልስ (ኢትዮጵያ) ኃላ. የተወ. የግል ማህበር የተለያየ መጠን ያላቸው እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

ለጨረታ የቀረቡ የእቃዎቹ ዓይነት በዝርዝር

S/No. Description Model Qty Remark
  01 Old water chiller body (Mcquery) 124.3 kw 03
02 Old brine chiller body (Mcquery) 81.2 kw 03
03 ROTO plastic tank(black) 500 liters 02
04 ROTO plastic tank(white) 2000 liters 01
05 All scrap metals found scrap yard area.
06 All scrap aluminum box found scrap yard area.

ስለዚህ ከላይ የተጠቀሱትን ዕቃዎች መግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ንብረቶቹ ያሉበትን ሁኔታ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ ሰባት ተከታታይ የስራ ቀናት ፋብሪካው ከሚገኝበት ገላን ከተማ ኖክ ነዳጅ ማደያ ከፍ ብሎ ባለው የድርጅቱ ቅጥር ግቢ ውስጥ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከጠዋቱ 2፡00 እስከ 10፡00 ሰዓት መጥታችሁ በማየት በጨረታው መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ዋጋ አቅርቦት

ተጫራቾች ለእያንዳንዱ እቃ ነጠላ ዋጋ መስጠት ይኖርባቸዋል፡፡

ቅድመ መስፈርቶች

  1. አመልካቾች ሙሉ በሙሉ ለሁሉም እቃ ዋጋ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  2. አመልካቾች በሰም በታሸገ ኢንቨሎኘ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ እና በሚሰጠው የዋጋ ማቅረቢያ የመግዣ ዋጋ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣
  3. አመልካቾች ተመላሽ የሚሆን ብር 20,000 /ሀያ ሺህ ብር/ ሲፒኦ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  4. አሸናፊው ባአሸነፈበት ዋጋ መሠረት በሦስት ቀን ውስጥ ንብረቶቹን ከፍሎ ማንሳት ይኖርበታል፡፡
  5. ድርጅታችን የተሻለ አማራጭ ከአገኘ ጨረታው በከፊል ወይም መሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡