አያት አክስዮን ማህበር ኮተቤ ካራ መንገድ አካባቢ በሚገኘው ዋናው መስሪያ ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኘውን ቁርጥራጭ ብረታ ብረት በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

Overview

  • Category : Steels & Aluminium supply & sale
  • Posted Date : 10/20/2021
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 10/25/2021

Description

አያት አክሲዮን ማህበር

የጨረታ ማስታወቂያ

አያት አክስዮን ማህበር ኮተቤ ካራ መንገድ አካባቢ በሚገኘው ዋናው መስሪያ ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኘውን ቁርጥራጭ ብረታ ብረት በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም ማንኛውም የዘመኑን ግብር የከፈለና መግዛት የሚፈልግ ግለሰብ /ድርጅቱ የመነሻ ዋጋብር 40.00 (አርባ ብር) በኪሎ ግራም ሆኖ የምትገዙበትን ዋጋ እስከ ጥቅምት 15 ቀን 2014 ዓ.ም ድረስ ከመገናኛ ወደ ኮተቤ ካራ በሚወስደው መንገድ ሲ .   ኤም . ሲ ሚካኤል መታጠፊያ ላይ በሚገኘው ዋናው መስሪያ ቤት ቢሮ ቁጥር 206 በፖስታ በማሸግ እንድታስገቡ እናስታውቃለን፡፡

አያት አክሲዮን ማህበር