ናሽናል ሲሚንቶ አክሲዮን ማህበር ለሲሚንቶ ግብዓትነት የሚያገለግል ጥሬ እቃ የሀገር ውስጥ የድንጋይ ከሰል (steam coal) ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶችን አወዳድሮ ማጫረት ይፈልጋል፡፡

National-Cement-logo

Overview

 • Category : Purchases
 • Posted Date : 10/22/2021
 • Phone Number : 0114421928
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 11/13/2021

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ናሽናል ሲሚንቶ አክሲዮን ማህበር ለሲሚንቶ ግብዓትነት የሚያገለግል ጥሬ እቃ የሀገር ውስጥ የድንጋይ ከሰል (steam coal) ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶችን አወዳድሮ ማጫረት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም ተጫራቾች

 • በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
 • የተዘጋጀውን የድንጋይ ከሰል መስፈርት (specification) ሳር ቤት ግደይ ገ/ህይወት ህንጻ 3ኛ ፎቅ አ.አ. ስልክ፡ 251-114421928/0921-16-04-44 ግዢ ክፍል እና ድሬዳዋ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ ስልክ ቁጥር 0935-98-50-83/0946-43-93-94 ግዢ ክፍል ያለምንም ክፍያ መውሰድ ይችላሉ፡፡
 • ተጫራቾች ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ላሉት 3 ወራት ህጋዊ ሆኖ የሚቆይ የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ. 50,000.00 (ሀምሳ ሺህ) ብር ማስያዝ አለባቸው፡፡
 • ተጫራቾች ከላይ የተገለጸውን የድንጋይ ከሰል እና የትራንስፖርት ዋጋ ከቫት በፊት በቶን በመሙላት በታሸገ ፖስታ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ባሉት ቀናት ሳር ቤት ግደይ ገ/ህይወት ህንጻ 3ኛ ፎቅ አ.አ. ስልክ፡ 251 11 4 42 19 28/0921-16-04-44 ግዢ ክፍል እና ድሬዳዋ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ ስልክ ቁጥር 0935-98-50-83/0946-43-93-94 ግዢ ክፍለ የጨረታ ሰነዱን ማስገባት ይችላሉ፡፡
 • ጨረታው ህዳር 3/2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ተዘግቶ ህዳር 6/2014 ዓ.ም ድሬዳዋ በሚገኘው ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ ከጠዋቱ 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
 • ጨረታ ሳጥኑ ከተዘጋ በኋላ የሚመጣ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡

ማሳሰቢያ፡-

 • ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም ጨረታው ተከፍቶ ውሳኔ ይሰጥበታል፡፡ መ/ቤቱም የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡፡

ድርጅቱ !

Send me an email when this category has been updated