የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን እና ኃላፊነት መሠረት ከዚህ በታች የተመለከቱ የብድር መያዣ የሆኑ ኮንዶሚኒየም የመኖርያ ቤቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Commercial-Bank-of-Ethiopia-Logo-7

Overview

  • Category : House & Building Foreclosure
  • Posted Date : 10/23/2021
  • Phone Number : 0115574646
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 11/25/2021

Description

የሐራጅ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን እና ኃላፊነት መሠረት ከዚህ በታች የተመለከቱ የብድር መያዣ የሆኑ ኮንዶሚኒየም የመኖርያ ቤቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

 

 

 

ተ.

 

 

የተበዳሪው ስም

 

የመያዣ  ንብረቱ መለያና አድራሻ

 

የቤቱ አይነትና

አገልግሎት

 

የጨረታ መነሻ

ዋጋ (ብር)

ሐራጁ የሚከናወንበት
ከተማ፣ ክፍለ

ከተማ እና ወረዳ

የሳይት

ስም

የህንጻ

ቁጥር

የቤት

ቁጥር

የይዞታ ማረጋገጫ ቁጥር የይዞታው ስፋት  

ቀን

 

ሰዓት

 

1

 

አቶ አዘመራው ናቃቸው ስዩም

 

ሆለታ ከተማ፣ ቱሉ ሃርቡ ቀበሌ

 

ኮንዶሚኒየም

 

T9/B16

 

09

 

BMH/MK/146/005

 

23.52

ካ.ሜ

 

2ኛ ፎቅ መኖሪያ ቤት

 

     92,727.05  

15/03/2014 ዓ.ም

ጠዋት

3፡00-4፡00 ሰዓት

 

2

 

የሸዋ ሉዑል

ደረሰ ገለታ

ሆለታ ከተማ፣ ቱሉ ሃርቡ ቀበሌ  

ኮንዶሚኒየም

M1/B2 05 BMH/MK/175/007 36.03

ካ.ሜ

ምድር ላይ የንግድ ሱቅ 257,614.50 15/03/2014 ዓ.ም ጠዋት

4፡00-5፡00 ሰዓት

 

3

 

አቶ አማኑኤል

ሃጎስ ሃዲሽ

ሆለታ ከተማ፣ ቱሉ ሃርቡ ቀበሌ  

ኮንዶሚኒየም

M1/B2 12 BMH/MK/51/005 57.88

ካ.ሜ

1ኛ ፎቅ ባለ 2 መኝታ መኖሪያ 192,372.88 15/03/2014 ዓ.ም ከሰዓት

8፡00-9፡00 ሰዓት

 

4

አቶ ፍጹም አበራ ሁንዴ ሆለታ ከተማ፣ ቡርቃ ሃርቡ ቀበሌ  

ኮንዶሚኒየም

LB/B26 19 BMH/MK/114/005 65.95 ካ.ሜ 3ኛ ፎቅ ባለ 2 መኝታ መኖሪያ 150,710.68 15/03/2014 ዓ.ም ከሰአት

9፡00-10፡00 ሰዓት

 

5

 

አቶ ጌቱ አብሢሳ

ሆለታ ከተማ፣ ቡርቃ ሃርቡ ቀበሌ  

ኮንዶሚኒየም

LB/B19 17 BMH/MK/136/005 65.57 ካ.ሜ 3ኛ ፎቅ ባለ 2 መኝታ መኖሪያ 220,047.65 16/03/2014 ዓ.ም ጠዋት

3፡00-4፡00 ሰዓት

6 አቶ እሸቱ ለገሰ ጉዴታ ሆለታ ከተማ፣ ቡርቃ ሃርቡ ቀበሌ  

ኮንዶሚኒየም

LB/B25 3 BMH/MK/172/007 48.18 ካ.ሜ ምድር ላይ

ባለ 1 መኝታ

183,844.42 16/03/2014 ዓ.ም ጠዋት

4፡00-5፡00 ሰዓት

 

7

 

ቅድስት ዳግማዊ

ጎበና

ቡታጅራ  እሪንዛፍ ክ/ከ አውራ ጎዳና  

ኮንዶሚኒየም

 

 

 

52’(6)

 

745/ቡታ/05

22.02

ካ.ሜ

ምድር ላይ ባለ  ስቱዲዮ መኖሪያ 51,701.32 16/03/2014 ዓ.ም ከሰአት

8፡00-9፡00 ሰዓት

8 ሰላማዊት ዳግማዊ

ጎበና

 

ቡታጅራ

ኮንዶሚኒየም 52’(6)  

743/ቡታ/05

53.45 ምድር ላይ  ባለ 2 መኝታ መኖሪያ 175,336.85 16/03/2014 ዓ.ም ከሰአት

9፡00-10፡00 ሰዓት

9 አቶ አህመድ

ታረቀኝ አሰፋ

አ.አ ቦ ቡልቡላ ኮንዶሚኒየም 115 B115/03 47.18 ምድር ላይ  ወለል የንግድ ሱቅ 773,295.00 17/03/2014 ዓ.ም ጠዋት

3፡00-4፡00 ሰዓት

ማስታወሻ፡-

  1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የሐራጁን መነሻ 1/4ኛውን በተረጋገጠ የባንክ ክፍያ ማዘዥ (CPO) በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስም በማሰራት መጫረት ይችላል፡፡
  2. ሐራጁ ልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አካባቢ በሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛጉዌ ህንፃ 2ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው  የባንኩ የሰራተኞች ክበብ ውስጥ ይካሔዳል፡፡
  3. ለጨረታ የቀረቡ ይዞታዎችን ለመጎብኘት የሚፈልጉ አካላት ይዞታዎቹን በተመለከተው አድራሻቸው መሰረት መጎብኘት ይቻላል ፡፡
  4. የጨረታው አሸናፊ የአሸናፊነት ደብዳቤ ከባንኩ ከተቀበለበት እለት ጀምሮ ያሸነፈበትን አጠቃላይ ዋጋ በ 15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን፤ ሆኖም በእነዚህ ቀናት የሽያጩን ገንዘብ አጠቃሎ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበርያ ያስያዘው ገንዘብ ተመላሽ አይደረግለትም፡፡
  5. ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ መረጃ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሆለታ ቅርንጫፍ በአካል በመቅረብ ወይም ልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አካባቢ በሚገኘው

የኢትዮጵያ ንግድ ባንከ ዛጉዌ ህንጻ 8ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የፎርክሎዠር ክፍል በአካል ቀርቦ ማነጋገር ወይም

በስልክ ቁጥር 0115-57-46-46በመደወል መረጃ ማግኘት ይቻላል፡፡

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

Send me an email when this category has been updated