ኒች አጠቃላይ ትሬዲንግ ከ2010 – 2013 ዓ.ም የበጀት ዓመት የሒሳብ ክንውን በውጭ ኦዲተር ማሰራት ይፈልጋል፡፡

Niche-Trading-ethiopia-logo

Overview

  • Category : Auditing Related
  • Posted Date : 10/23/2021
  • Phone Number : 0929403435
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 10/30/2021

Description

 ኒች ጀነራል ትሬድን አክሲዮን ማህበር

  የኦዲት ጨረታ

ኒች አጠቃላይ ትሬዲንግ ከ2010 – 2013 ዓ.ም የበጀት ዓመት የሒሳብ ክንውን በውጭ ኦዲተር  ማሰራት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ

  • የታደሰ የንግድ ፍቃድ ማቅረብ ይጠበቅባችኋል
  • የሙያ ብቃት ማረጋገጫ እና የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባችኋል፡፡
  • የጨረታውን ሰነድ በአካል በመቅረብ መውሰድና ሞልቶ ማስገባት ይጠበቅባችኋል፡፡

በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች በሰም በታሸገ ፖስታ እስከ ጥቅምት 20 ቀን 2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 በተዘጋጀው ጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

ጨረታው የሚከፈተው በዛኑ እለት ጥቅምት 20 ቀን 2014 ዓ.ም ጠዋቱ 4፡30 ይሆናል፡፡

ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው::

አድራሻ፡- መርካቶ አራተኛ ፓሊስ ጣቢያ ፊት ለፊት ወይም የአሁኑ የአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ፖሊስ ማዘዣ ፊት ለፊት

ስልክ 0929 40 34 35